Government Housing

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆችን፣ በቀበሌና በንግድ ቤቶች በኪራይ ሲሰሩ ለነበሩ የኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላልፏል ሲሉ ከንቲባ አዳነች...

Read moreDetails

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር የቤት ግንባታን በሚመለከት ያነሱት ሃሳብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የቤት ግንባታን በሚመለከት ያነሱት ሃሳብ። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የቤት...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን ገመገመ

የኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ክንውን 95 ነጥብ 2 በመቶ እንደሆነም በሪፖርቱ ተመላክቷል። በሩብ ዓመቱ ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱም ተገልጿል።...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

በመንግስት አስተባባሪነት 50 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ይህን የገለጸው በአዲስ አበባ ምክር ቤት...

Read moreDetails

በ70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በተጠባባቂነት መመዝገብ ለምትፈልጉ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም በአዲስ እና በነባር ኮንደሚኒም ቤት ተመዝግበው ሲቆጥቡ ከነበሩ ቤት ፈላጊዎች ውስጥ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎች...

Read moreDetails

“ዘንድሮ ኮሪደር ብለን እንደ አዲስ የምንጀምረው አይኖርም፤ …ትልቁ ትኩረት የቤት ግንባታ እና የውሃ አቅርቦት ነው”- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዘንድሮው ዓመት 2018 በአዲስ አበባ ከተማ" የኮሪደር ስራ" ተብሎ እንደ አዲስ የሚጀመር ስራ እንደማይኖር ፤ የዘንድሮ ትኩረት ቤቶችን መገንባት እና የውሃ አቅርቦትን ማሻሻል እንደሆነ ከንቲባ...

Read moreDetails

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የስልጤ ዞን ተወካዮች 800 ቤት ለአካባቢው ካልገነቡ ህዝብ እንዳይመርጣቸው አሳሰቡ

በስልጤ ዞን ከወረዳ እስከ ፓርላማ ገዢውን ፓርቲ ወክለው የተመረጡ ተወካዮች፤ በጥቂት ወራት ውስጥ እያንዳንዳቸው 10 ቤት ለህዝብ ካልገነቡ በመጪው ምርጫ የአካባቢው ሰው ድምጽ እንዳይሰጣቸው ጠቅላይ...

Read moreDetails

ማስታወቂያ: በሸገር ከተማ በማኅበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን በማኅበር ተደራጅተው የመኖሪያ ቤት ልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያዘጋጀውን መመሪያ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት...

Read moreDetails
Page 1 of 5 1 2 5
  • Trending
  • Comments
  • Latest