ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት
በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት በድርሰት፣ በዝግጅትና በትወና አሻራውን ያኖረው ድንቅ ባለሙያ ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ፣ በሕይወት ሳለ ታላቅ የዕውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር...
Read moreDetailsአልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ ዘመኑን የዋጀ የግንባታ ጥበብ እና ቀልጣፋ አሰራርን በመከተል የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አቶ መኮንን ያኢ ገለጹ። የአዲስ አበባ...
Read moreDetailsበለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ
ከ35 በላይ የአገሪቱ ግንባር ቀደም የሪል እስቴት ገንቢዎች ፕሮጀክቶቻቸውን እና የሽያጭ ሞዴሎቻቸውን በዩናይትድ ኪንግደም እና በዩናይትድ ስቴትስ ላሉ የዳያስፖራ ማህበረሰቦች ለማሳየት እንደሚያሳዩም ተገልጿል። በለንደን የሚገኘው...
Read moreDetailsከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በኮሪደር ልማት የተገነቡ 315 የንግድ ሱቆችን፣ በቀበሌና በንግድ ቤቶች በኪራይ ሲሰሩ ለነበሩ የኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላልፏል ሲሉ ከንቲባ አዳነች...
Read moreDetailsየጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ
አቶ ገብረየስ ኢጋታ ድርጅታቸው ጊፍት ሪል እስቴት ለጨረታ የሚሆን አንድ ሱቅ ያበረከተ ሲሆን በግላቸው ደግሞ 2 ሚልዮን ለማበርከት ቃል ገብተዋል። ከዚህ በፊትም ከማኔጅሜንት አባላት እና...
Read moreDetailsለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ
ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ አመራሮችን ጨምሮ 30 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች...
Read moreDetailsየአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገነባው የአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ፡፡ፋብሪካው በሰዓት 200 ቶን ታጥቦ...
Read moreDetailsየኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ዕጣ ፈንታ
በኢትዮጵያ የነዋሪዎችን የቤት ተደራሽነት ለማሟላት ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ አዋጅ ቁጥር 370/1995 በጋራ ሕንፃ ቤት ባለቤትነት መሠረት ተደንግጎ በተጀመረው የኮንዶሚኒየም ቤት ቁጠባ ፕሮግራም፣ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ...
Read moreDetailsቺባን ሪል ስቴት ሌግዥሪ አፓርትመንቶችን አስመረቀ
ቺባን ሪል ስቴት የቺባን ፕሮፐርቲስ እሕት ኩባንያ የሆነው "አልፋ ባለ አምስት ኮከብ ሌግዠሪ መኖሪያ አፓርትመንት" ፕሮጀክቱን አዲስ አበባ፣ 22 አካባቢ መርቆ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጉን አስታወቀ።...
Read moreDetailsያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ
በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ...
Read moreDetails- Trending
- Comments
- Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት
ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ
የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ
ብዙ የተነበቡ
Categories
- Community & CSR (20)
- Construction & Projects (25)
- Construction Material Supply (6)
- Design & Innovation (12)
- Architecture (1)
- Technology (10)
- Global (1)
- Government Housing (47)
- Insights & Profiles (12)
- Legal Updates (75)
- Community Complaints (5)
- Proclamations (አዋጅ) (7)
- Regulations (ደንብ) (2)
- Mortgages & Finance (10)
- Property Handover (9)
- Real Estate Guides (11)
- Buying Guide (3)
- Knowledge Base (1)
- Renting Guide (2)
- Selling Guide (6)
- Sales & Marketing (35)
- Tenders & Bids (54)
- Land Lease (27)























