Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ አመራሮችን ጨምሮ 30 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች...

Read moreDetails

ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ...

Read moreDetails

ቤታቸው ለልማት የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የግብር ዕዳቸውን ክፍያ በተከፋፈለ ጊዜ እንዲፈጽሙ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ መንግሥት መሬት ለልማት በመፈለጉ ምክንያት ቤት የፈረሰባቸውና ከቦታቸው የተነሱ ግብር ከፋዮች፣ በተከፋፈለ ጊዜ እንዲከፍሉ እያደረገ መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ግንባታ ጀምረው ላቆሙ የሕንፃ ግንባታ ባለቤቶች ማስጠንቀቂያ አወጣ

በተለያዩ ጊዜያት የግንባታ ፈቃድ ወስዳችሁና ግንባታ ጀምራችሁ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ አድርሳችሁ ሳታጠናቅቁ ያቆማችሁ የሕንፃ ግንባታ ባለቤቶች ወይም አልሚዎች በሙሉ በአስቸኳይ የሕንፃ ሕግጋትና አሠራሮችን ጠብቃችሁ...

Read moreDetails

ሳይፈቀድላቸው የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉ በሊዝ የሚተዳደሩ 2,969 ቦታዎች የአገልግሎት ለውጥ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለፀ

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሳይፈቀድላቸው የአገልግሎት ለውጥ ያደረጉ በሊዝ የሚተዳደሩ 2,969 ቦታዎች ወደሕጋዊ ሥርዓት እንዲገቡ የአገልግሎት ለውጥ ጥያቄዎችን ተቀብሎ ፈቃድ ሰጠ። የአዲስ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባን የንብረት ግብር መመሪያ የሻረው ውሳኔ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ተቀለበሰ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ ያደረገውን የንብረት ግብር መመሪያ ሕገ-ወጥ ነው በማለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ጥቅምት 7...

Read moreDetails

“የሊዝ ህግ ተላልፈዋል” የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሶስት ቀናት ውስጥ 45 ሺህ ብር ቅጣት እንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

በአዲስ አበባ ከተማ “የመኖሪያ ቤቶቻቸውን ለንግድ ስራ አውለዋል” የተባሉ ነዋሪዎች፤ በሶስት ቀናት ገደብ ውስጥ እስከ 45 ሺህ ብር ቅጣት እንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ።...

Read moreDetails

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ለመንግስታዊ ተቋማት 551.96 ሄክታር የለማ መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ

በተያዘው 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለመግስታዊ ተቋማት ግንባታ እና ማስፋፊያ 551.96 ሄክታር የለማ መሬት ተዘጋጅቶ ውል የማሰር ስራ እየተከናወነ መሆኑን በመሬት ልማትና አስተዳደር...

Read moreDetails

አቢሲኒያ ባንክ የተነጠቀውን የመሬት ይዞታ ለማስመለስ አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ

ከ60 በላይ ወለሎች ይኖሩታል የተባለለትን ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የተረከበው የመሬት ይዞታን የተነጠቀው አቢሲኒያ ባንክ፣ የተወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ እንዲታይለት አቤቱታ ማቅረቡን ገለጸ፡፡...

Read moreDetails

ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ለአፓርትመንት ግዢ የተቀበለውን ገንዘብ እንዲመልስ ታዘዘ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ አወዛጋቢው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የተሰኘው ኩባንያ፣ ለአፓርትመንት ግዢ ተመዝግበው ገንዘብ ከፍለው ለነበሩ ደንበኞች የተቀበለውን ገንዘብ ከነወለዱ እና ከፍርድ...

Read moreDetails
Page 1 of 8 1 2 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest