ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡት ለዓይን ማራኪ የሆኑ ውብ አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ እንገኛለን።
???? ባለ 2 መኝታ ቤት
#114 ካሬ ሜትር እና
#126 ካሬ ሜትር
???? ባለ 3 መኝታ ቤት
#128 ካሬ ሜትር እና
#157 ካሬ ሜትር
???? ሱቅ ( ግራውንድ እና አንደኛ ፎቅ ላይ)
ከ48 ካሬ ሜትር – 142 ካሬ ሜትር
???? በ6 ወራት ተጠናቀው የሚገቡበት
???? የጋራ መገልገያዎች
~ መጠባበቂያ ጄኔሬተር
~ ፓርኪንግ
~ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter)
~ ለተለያዩ ፕሮግራሞች ማዘጋጃ የሚውል ባለሁለት ወለል ሰገነት
የቀሩን ውስን ቤቶች ናቸው። ፈጥነው ይወስኑ።