Betegna

አርቲስት አምለሰት ሙጬ የሮክስቶን ሪል ስቴት የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች

ሮክስቶን ኢትዮጵያ፣ አርቲስት አምለሰት ሙጬን የከፍታአፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መረጣት የጀርመኑ ሪልእስቴት ሮክስቶን ኢትዮጵያ፤ ታዋቂዋን ተዋናይት፣ የሚዲያ ባለሞያና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች አርቲስት አምለሰት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአነስተኛ ወጪ ቤቶችን ገንብተው አስረከቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዋሬ አካባቢ በ1523.3 ሜትር ካሬ ላይ የተገነባውን ተጨማሪ የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መርቀዋል። የተመረቁት ሁለቱ ባለ 11 ወለል ህንፃዎች በሶስት ወራት ጊዜ ተገንብተው...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመተው “ዝማምነሽ ታወር” ከወይዘሮ አፀደወይን በቀለ በሥጦታ ተበረከተለት

ዩኒቨርሲቲው የ60ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ሲያከብር ሕዝቡ ተቋሙን ለመደገፍ ትብበር ሊያደርግ እንደሚገባ ያስተላለፈውን መልዕክት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፋቸውን እያበረከቱለት ነው። ከደጋፊዎቹ መካከል ደግሞ ወይዘሮ...

Compare listings

Compare