የሴትባክ(setback) ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን በመፍታት አሁን ያለውንና በቀጣይ ከከተማዋ እድገት ጋር ተያይዞ ከሚመጡ የመንገድና ተያያዝ የመሰረተ-ልማት ግንባታና ማስፋፊያ ስራዎች ታሳቢ በማድረግ በውሳኔው መሰረት ለማምጣት የታቀዱ ከተማ አቀፍ ዕቅዶች የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖራቸው ለማስቻልና በከተማዋ ውስጥ ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ ከአልሚዎችና ፕላን ፈፃሚ ተቋማት በኩል በተደጋጋሚ የሚቀርቡ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ያስችል ዘንድ ከላይ የተጠቀሱ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደርጎበት የተላለፈ ውሳኔ መሆኑ ተገልጿል።
ሙሉው መረጃ ከታች ያገኙታል።















