Community Complaints

አቢሲኒያ ባንክ የተነጠቀውን የመሬት ይዞታ ለማስመለስ አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ

ከ60 በላይ ወለሎች ይኖሩታል የተባለለትን ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የተረከበው የመሬት ይዞታን የተነጠቀው አቢሲኒያ ባንክ፣ የተወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ እንዲታይለት አቤቱታ ማቅረቡን ገለጸ፡፡...

Read moreDetails

ሰባ በመቶ ከፍለው ቤት ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት ቦታቸው በመወሰዱ ቅሬታ አሰሙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባመቻቸው ዕድል መሠረት 70 በመቶ ክፍያ ፈጽመው ቤቶች ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት፣ ቦታቸው ያላግባብ ለግለሰቦች የተላለፈበት ምክንያት እንዲነገራቸው...

Read moreDetails

ነባር ተመዝጋቢዎች እያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለልማት ተነሽዎች መሰጠታቸው ቅሬታ አስነሳ

ለ21 ዓመታት ኮንዶሚኒየም ይደርሰናል ብለው ሲቆጥቡ የቆዩ የኮንዶሚኒየም ነባር ተመዝጋቢዎች ዕጣ ሳይወጣላቸው፣ ቤቶቹ ለልማት ተነሽዎች በመሰጠታቸው ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በዕጣ ለማግኘት...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከፒያሳ ስለሚነሱ ነዋሪዎች እና የግል አልሚዎች ማብራሪያ ሰጡ

በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ ከተገነባው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጎን በሚገኘው ቦታ ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች፤ ከስፍራው እንደሚነሱ የከተማይቱ ከንቲባ አዳነች አበቤ ማረጋገጫ ሰጡ። ለእነዚህ የልማት ተነሺዎች...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው ሊነሱ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ ዶሮ ማነቂያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው እንዲነሱ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው። የከተማይቱ አስተዳደር ምትክ...

Read moreDetails
  • Trending
  • Comments
  • Latest