Sales & Marketing

Highlights and reports on property expos, marketing campaigns, and sales events in Ethiopia.

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

ከ35 በላይ የአገሪቱ ግንባር ቀደም የሪል እስቴት ገንቢዎች ፕሮጀክቶቻቸውን እና የሽያጭ ሞዴሎቻቸውን በዩናይትድ ኪንግደም እና በዩናይትድ ስቴትስ ላሉ የዳያስፖራ ማህበረሰቦች ለማሳየት እንደሚያሳዩም ተገልጿል። በለንደን የሚገኘው...

Read moreDetails

አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በይፋ አስጀመረ

አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በርካታ ተሽከርካሪዎችን በመገጣጠም፣ በመጠገን፣ በማስመጣት እና በመሸጥ የሚታወቀው አባይ...

Read moreDetails

ጊፍት ሪል እስቴት በ2% ቅድመ ክፍያ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቀረበ

ጊፍት ሪል እስቴት ሁለተኛውን የአዲስ ዓመት የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ በይፋ አስጀምሯል፡፡ በኤክስፖው እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን...

Read moreDetails

የመጀመሪያው ዙር ኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ሊካሄድ ነው

ቤት ገንቢዎች በርቱ ቀጥሉበት የሚባሉበት አዋርድ ሊካሄድ ነው።ኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ገንቢዎች በሰሩትና ባበረከቱት ልክ የሚመሰገኑበት የእውቅና አዋርድ ሊካሔድ መሆኑ ሰምተናል። አዋርዱ አዳዲስ ወደ ዘርፉ...

Read moreDetails
Page 1 of 4 1 2 4
  • Trending
  • Comments
  • Latest