Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኅዳር 4/2019 ዓ.ም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ሕዝቡ በመኖሪያ ቤት እጥረት ምክንያት የሚገጥመውን ፈተናና ስጋት በሚገባ እንደሚረዱ አመልክተዋል። ደረጃቸውን...

Read moreDetails

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

በኢትዮጵያ ለዓመታት ሲንከባለል የቆየውን የቤት አቅርቦት እጥረት በዘላቂነት ለመፍታት ያለመውና 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የተያዘው ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክት በይፋ ወደ ተግባር ተሸጋግሯል። ፕሮጀክቱ የዜጎችን...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት (UN-Habitat) ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር በአዲስ አበባ የከተማ ለውጥና ዘላቂ ልማት ዙሪያ ያለውን ትብብር ለማጠናከር...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው አርሶ አደሮች አስረከቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደር ለአካባቢው የልማት ተነሺዎች ማስረከባቸውን አስታውቀዋል። ከንቲባዋ የከተማ...

Read moreDetails

የዓለም የከተሞች ቀን በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) መከበር ጀመረ

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና UN-Habitat በጋራ ያዘጋጁት የዓለም የከተሞች ቀን "ከተማን በማደስ በኢትዮጵያ ከተሞች ለሁሉም ምቹና ተስማሚ የመኖሪያ ቤት...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን-ሃቢታት ጋር የከተማዋን ዘላቂ ልማት የሚያጠናክር አዲስ የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) ጋር በመሆን የአዲስ አበባን ዘላቂ ልማት በጋራ ለማጠናከር የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት የከተማዋን...

Read moreDetails

ኢትዮጵያ ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በመተባበር ሰፊ የቤቶች ልማት ስር ነቀል ስራዎችን ልታከናውን ነው

ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአፍሪካ የቤቶች ልማት ምቹ አማራጮችን በሰፊው ለማሳለጥ ከሚሰራው የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ (Big Win Philanthropy) ጋር ውይይት አደረገ። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ...

Read moreDetails

ኢንጅነር መሐመድ አብዱራሕማን የከተማ እና መሠረተ-ልማት ሚንስትር ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደርን ላለፉት 4 ዓመታት በዋና ዳይሬክተርነት የመሩት ኢንጅነር መሐመድ አብዱራሕማን ከመስከረም 28፣ 2019 ጀምሮ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከተማ እና መሠረተ-ልማት ሚንስትር...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ኢንጂነር ሔለን ታምሩን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾመ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ኢንጂነር ሔለን ታምሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች...

Read moreDetails
Page 1 of 8 1 2 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest