Mortgages & Finance

Guides and news on mortgages, loans, and financing options for property in Ethiopia.

ቤት ፈላጊዎች በግል የባንክ አካውንታቸው ገንዘባቸውን ቆጥበው የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ቤት ፈላጊዎች በግል የባንክ አካውንታቸው ገንዘባቸውን ቆጥበው የሚፈልጉት አይነት ቤት ተሰርቶላቸው የሚወስዱበት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ቤት ፈላጊው ቤቱ ተጠናቆለት ካርታ ሲረከብ ብቻ ገንዘቡን ለቤት...

Read moreDetails

የቤቶችን የገንዘብ ችግር ለመቅረፍ የቤቶች ፋይናንስ ሥርዓት እንደ ሀገር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተሰማ

የቤት ችግርን ለመቅረፍ ይቋቋማል ለተባለዉ ስርዓት ጥናት መደረጉ እና የህግ ማዕቀፍ መዘጋጀቱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። 35 በመቶ በሀገሪቱ የሚገነባው የመኖሪያ ቤት የህብረት ስራ...

Read moreDetails

ዴሉክስ ፕሮፐርቲስ እና ወጋገን ባንክ ለሪል እስቴት ቤት ገዥዎች የፋይናንስ ድጋፍ ለመስጠት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት በይፋ ተፈራረሙ

በዴሉክስ ፕሮፐርቲስ እየተገነቡ ያሉ የሪል እስቴት አፓርትመንት መኖሪያ ቤቶችን ለሚገዙና የባንኩን የብድር አሰጣጥ መመሪያ የሚያሟሉ ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ የዲያስፖራው ማህበረሰብ በወጋገን ባንክ በኩል የፋይናንስ ብድር...

Read moreDetails

ጎህ ቤቶች ባንክ ካለፈው ዓመት 12 እጥፍ ጠቅላላ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለፀ

የጎህ ቤቶክ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለባለ አክሲዮኖች 22.9 ሚሊዮን ብር የተከፈለ የትርፍ ክፍፍል እንዲከፋፈል ሐሳብ አቀረበ። ይህ ተነሳሽነት ባለሀብቶች የትርፍ ክፍፍል ድርሻቸውን እንደገና ኢንቨስት እንዲያደርጉ...

Read moreDetails

ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማህበር ከኦቪድ ቤቶች ባንክ እና ኦቪድ ሪል እስቴት ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

ካፒታል ሃላፊነቱ የተወሰነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ከኦቪድ ቤቶች ባንክ እና ኦቪድ ሪል እስቴት ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ። ካፒታል ሃላፊነቱ የተወሰነ የገንዘብ ቁጠባና...

Read moreDetails
  • Trending
  • Comments
  • Latest