Construction & Projects

Updates on ongoing construction projects, project completions, and real estate development news in Ethiopia.

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ ዘመኑን የዋጀ የግንባታ ጥበብ እና ቀልጣፋ አሰራርን በመከተል የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አቶ መኮንን ያኢ ገለጹ። የአዲስ አበባ...

Read moreDetails

ባማኮን ሪል እስቴት 6 ቢሊየን ወጪ የፈጀ ዘመናዊ ጋላክሲ ፊኒሺንግ ሞል በካዛንቺስ አስጀመረ

ባማኮን ሪል እስቴት በ6 ቢሊየን ወጪ በመሐል ካዛንችስ ላይ አስገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ያደረገውን የመኖሪያ እና የንግድ አፓርትመንት ዛሬ መስከረም 8/2018 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል። ጋላክሲ ፊኒሽንግ...

Read moreDetails

ካቮድ ኮሜርሻል ካዛንቺስ ላይ ዘመናዊ የንግድ ሞል ሊገነባ ነው

ካቮድ ኮሜርሻል ካዛንቺስ ላይ ዘመናዊ የንግድ ሞል ለመገንባት በዝግጅት ላይ እንዳለ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ አስታውቋልካቮድ ይህን የንግድ ማዕከል የሚሰራው ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር እንደሆነ...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአራት ኪሎ እና ፒያሳ የምታስገነባቸው አዳዲስ ሁለገብ ሕንጻዎች የንድፍ ሥራ ርክክብ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአራት ኪሎ እና ፒያሳ የምታስገነባቸው አዳዲስ ሁለገብ ሕንጻዎች የንድፍ ሥራቸው ተጠናቅቆ ርክክብ ተካሄደ፡፡ አራት ኪሎ ላይ የሚገነባው በ6,000 ካሬ ላይ የሚያርፍ...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት ለገቢዎችና ጉምሩክ ሰራተኞች ቤቶችን ለማቅረብ ተፈራረመ

ኦቪድ ሪል እስቴት ለገቢዎች ሚኒስቴርና ለጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ከ5ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ከተቋማቱ አመራሮች ጋር ተፈራርሟል።...

Read moreDetails

የኮንስትራክሽን ባለሞያ የሚያሰለጥን የማሰልጠኛ ተቋም ተከፈተ

ኤሮ አይረን ኮንስትራክሽን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ክህሎት ያላቸውን ባለሞያዎችን ለማፍራት "ሪቪዚት ኢንስቲቱሽን ኦፍ ዲዛይን" የተሰኘ ማሰልጠኛ ማዕከል መክፈታቸውን መጋቢት 5/2017 ዓም በቤስት ዌስተርን አዲስ...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካዛንችስ የ13ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀመሩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በካዛንችስ አካባቢ በመንግስት እና የግል አጋርነት የሚካሄድ የ13ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች ግንባታን አስጀመሩ። ቤቶቹ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት...

Read moreDetails

ኦቪድ ሪል እስቴት በ 21 ቢሊዬን ብር ወጪ የሚገነባዉ የጫካ ፕሮጀክት ግንባታዉን በይፋ አስጀመረ

ኦቪድ ሪል እስቴት ለሚያስገነባው የጫካ ፕሮጀክት የኮንኩሪት ሙሌት ማስጀመሪያ እና የሽያጭ ቢሮ ማስመረቂያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ግንባታዉ በ 9 ነጥብ 4 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ...

Read moreDetails
Page 1 of 3 1 2 3
  • Trending
  • Comments
  • Latest