Property Handover

Information on completed properties handed over to buyers and investors in Ethiopia.

ቴምር ሪል እስቴት በጋርመንት አካባቢ ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ 20 ፎቅ ህንፃ ለንግድ ሱቅ ደንበኞቹ አስረከበ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው ቴምር ሪል እስቴት በጋርመንት አካባቢ በ1 ሺህ አንድ መቶ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያስገነባውን እና ሁለት የምድር...

Read moreDetails

ፕራይም ሪል እስቴት ከውል ጊዜው ቀድሞ ያጠናቀቀውን የቦሌ ሚሊኒየም ፕላዛ አፓርትመንት አስመረቀ

ፕራይም ሪል እስቴት የመጀመሪያ ፕሮጀክቱ የሆነውን ባለ 15 ፎቅ የቦሌ ሚሊኒየም ፕላዛ አፓርትመንት ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ሳይሆን ከውል ጊዜው ቀድሞ በማጠናቀቅ ለደንበኞቹ ቁልፍ አስረክቧል። የፕሮጀክቱ...

Read moreDetails

ዝቋላ ሪል እስቴት በሲኤምሲ ያስገነባውን “ሂል ሳይድ አፓርትመንት” ለቤት ባለቤቶች አስረከበ

ዝቋላ ሪል እስቴት (Ziquala Real Estate) በሲኤምሲ አካባቢ በስኬት ያስገነባውን "ሂል ሳይድ አፓርትመንት" የተሰኘ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ፕሮጀክት ባሳለፈው ቅዳሜ ለቤት ባለቤቶች ሙሉ ለሙሉ በማስረከብ...

Read moreDetails

ባማኮን ሪል እስቴት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የገነባውን ዘመናዊ አፓርታማ አስመረቀ

ባማኮን ሪል እስቴት በቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የገነባውንና ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀውን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ህንፃ በዛሬዉ እለት በይፋ መርቆ ለደንበኞቹ አስረከበ። ፕሮጀክቱ በሀገሪቱ የታየውን...

Read moreDetails

ፓልም ሪል እስቴት ለመቄዶንያ የ28 ሚሊዮን ብር አፓርትመንት በስጦታ አበረከተ

ፓልም ሪል እስቴት "በጥራት እና በታማኝነት መልካም ሕይወትን እንገነባለን" በሚል መርህ በገርጂ አንበሳ ጋራጅ አካባቢ የገነባቸውን 126 የንግድ ሱቆች በዛሬዉ እለት ለደንበኞቹ አስረከበ። ድርጅቱ ግንባታቸው...

Read moreDetails

ጀንቦሮ ሪል እስቴት አራተኛውን ፕሮጀክቱን አስመረቀ

ጀንቦሮ ሪል እስቴት በአምስት አመት ውስጥ አራተኛውን ፕሮጀክቱ የሆነውን ቡልቡላ ኘሮጀክት የሚገኘውን አፓርትመንት አስመረቀ። የኩባንያው የሽያጭ እና ግብይት ክፍል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዘላለም ምህረቱ ለዝግጅት...

Read moreDetails
Page 1 of 2 1 2
  • Trending
  • Comments
  • Latest