Technology

Latest trends and technological innovations transforming the Ethiopian real estate market.

ጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከምድር ተነስተው የሚንሳፈፉ ቤቶችን እየሞከረች ነው

ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በእጅጉ ተጋላጭ በሆነችው ጃፓን መሐንዲሶች አዲስ እና አስደናቂ ቴክኖሎጂን በመሞከር ላይ ይገኛሉ። በ "Air Danshin Systems" የተገነባው ይህ ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት...

Read moreDetails

የህዝብ እንግልት ያስቀራል የተባለው የመሬት፣ ፕላንና የግንባታ ክላስተር በይፋ ስራ ጀመረ

በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ በተለይ በመሬትና ግንባታ ዘርፍ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የተገልጋይን እንግልት ለመቅረፍ ያለመው "የመሬት ፕላንና የግንባታ ክላስተር" አደረጃጀት አስራ ዘጠኝ ተቋማትን አካቶ በይፋ...

Read moreDetails

የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ፈጽመዋል። ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማልና...

Read moreDetails

የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆነ

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ያለሙት አዲስ የግንባታ ቁጥጥር መረጃ ስርዓት ይፋ ተደረጓል። የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ...

Read moreDetails

አውስትራሊያ በ24 ሰዓት ውስጥ ቤት መገንባት የሚችል ሮቦት ይፋ አደረገች

በሲድኒ ላይ የተመሰረተው 'ክሬስት ሮቦቲክስ ኤንድ ኧርዝ ቢዩልት' ቴክኖሎጂ የአውስትራሊያን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እና በጨረቃ ወለል ላይ ዘላቂ መጠለያዎችን ለመገንባት ይህን ሮቦት አስተዋውቋል። "ቻርሎት"...

Read moreDetails

G+1 የመኖሪያ ቤት በ3D ፕሪንተር ጋግረን(አትመን) ጨርሰናል

በቻይና ቤይሀንግ ዩኒቨርሲቲ በምህንድስና ጥናት እና ምርምር እያደርጉ የሚገኙት ኢንጅነር አብዱልከሪም አማን እና ባልደረቦቹ G+1 የመኖሪያ ቤት በ3D ፕሪንተር ማተማቸውን በፌስቡክ ገጻቸው እንደሚከተለው አስፍርዋል። ለምርምር...

Read moreDetails

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እየተሰራ ያለውን የዲጂታላይዜሽን እና የሪፎርም ስራ ጎበኙ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የተዘረጋው የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሰራር እና የተገልጋይ እንግልት ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ከንቲባ...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው::የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ግንባታን አጠናቆ ሊያስመርቅ መሆኑን...

Read moreDetails
  • Trending
  • Comments
  • Latest