Insights & Profiles

Expert insights, interviews, and profiles of key real estate stakeholders in Ethiopia.

የባንክ ብድር ይለቀቃል በሚል ግምት እና የመንግስት የቤት ልማት እቅድ የሪል እስቴት ገበያው ላይ ጫና ፈጥሯል

የሪል እስቴት ግብይት መስከረም ወር ላይ ባንኮች ብድር ይለቃሉ ተብሎ በተወሰደ ግምት አልሚዎች ለሽያጭ ያወጧቸው ምርቶቻቸው ላይ ዋጋ በመጨመራቸውና አንዳንዶችም የተሻለ ዋጋ ጥበቃ ለሽያጭ ባለማውጣታቸው...

Read moreDetails

“በአገር ደረጃ ትልቁ ችግራችን የምንውጠውን አይደለም የምንጎርሰው” ዝናቡ ተበጀ (ኢንጂነር)፣ የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር

የኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች ማኅበር የቦርድ አባል ዝናቡ ተበጀ (ኢንጂነር) የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሲቪል ምሕንድስና፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ እንዲሁም በፕሮጀክት ማኔጅመንት ማግኘታቸውን ይናገራሉ፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በእስራኤል፣ በቤልጂየምና...

Read moreDetails

የቤቶች ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጥሪ ቀረበ

በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የቤቶች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ፣ የሕግ አውጪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች በአስቸኳይ ብሔራዊ የቤቶች ባንክ እንዲቋቋምና ሥራ እንዲጀምር አሳሰቡ። ይህ የታቀደው ተቋም በሚሊዮን...

Read moreDetails

በህንጻ ግንባታ ደህንነት ቁጥጥር ማነስ በእግረኞችና በቀን ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ነው

ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኢዩኤል(አቢቲ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ (Architecture) 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር። ኢዩኤል ታዬወርቅ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ኬንያ ኢምባሲ ከፍ ብሎ ልደታ...

Read moreDetails
Page 1 of 2 1 2
  • Trending
  • Comments
  • Latest