Construction Material Supply

የአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገነባው የአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ፡፡ፋብሪካው በሰዓት 200 ቶን ታጥቦ...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የአሉሚኒየም ማቅለጫ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ መጠን ያለው የአሉሚኒየም ማቅለጫ ፋብሪካ ለመገንባት በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ ዝቅተኛ-የካርቦን አልሙኒየም አምራቾች አንዱ ከሆነው ከዩሲ ሩሳል (...

Read moreDetails

የኢትዮጵያን ፍላጎት 90 በመቶ ማሟላት የሚችል መስታወት ፋብሪካ በ14.5 ቢሊዮን ብር ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያን የመስታወት ፍላጎት 90 በመቶ ማሟላት የሚችልና በቀን ከ600 ቶን በላይ ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ፣ በወቅቱ ምንዛሪ ከ14.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወይም ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ...

Read moreDetails

የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ፈጽመዋል። ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማልና...

Read moreDetails

በቀን ከ300 በላይ ዘመናዊ በሮችን የሚያመርት ፋብሪካ ተመረቀ

በቀን ከ300 በላይ ዘመናዊ በሮችን የሚያመርተውና በኮምቦልቻ የብረታ ብረት ምርቶች ኢንዱስትሪ (KOSPI) ስር የሚተዳደረው ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ገላን ክፍለ ከተማ...

Read moreDetails
  • Trending
  • Comments
  • Latest