Design & Innovation

Showcasing cutting-edge architecture and real estate technology innovations in Ethiopia.

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 26ኛውን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከ35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉ ጋር በማጣመር ማክበሩ ተገለጸ። ባለፈው ዓርብ በተካሄደው መርሐ ግብር የአርክቴክቸርና የግንባታ ዘርፉን አሁናዊ ሁኔታ፣...

Read moreDetails

ቴምር ፕሮፐርቲስ የግንባታ ፍጥነትና ጥራትን ለማረጋገጥ ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል ተፈራረመ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ላለፉት አሥር ዓመታት በልዩ የገበያ አሠራሩ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ (ቴምር ሪል እስቴት)፣ የምስረታ አሥረኛ ዓመቱን በማስመልከት በመገናኛ ጫካ አካባቢ ከመሬት በታች...

Read moreDetails

የኮንስትራክሽን ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን የተዘጋጀው ኢቫኮኔት (EvaConnect) ፕላትፎርም በይፋ ተመረቀ

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ለማሳደግ እና የግንባታ ግብዓት አቅራቢዎችን ከገዢዎችና ከተቋራጮች ጋር በቀላሉ ለማገናኘት የተዘጋጀው ኢቫኮኔት (EvaConnect – Eva Construction Network Market) ፕላትፎርም...

Read moreDetails

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች አዲስ ተስፋን ይዘው የመጡት ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

የ3ዲ ኮንክሪት ሕትመት፣ ቀላል የዓረብ ብረት ግንባታ እና የኮንቴይነር መኖሪያ ቤቶች የዓለማችን የግንባታ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ቋንቋዎች ሆነዋል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በስፋት ጥቅም ላይ መዋል የጀመሩት በቅርብ...

Read moreDetails

በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው ‘ስሪዲ’ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰኔ 2/2018 ዓ.ም. ዘመናዊ እና ፈጣን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚገነቡ ቤቶች ፕሮጀክትን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ አጋርተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት ጎልቶ የታየው የስሪዲ...

Read moreDetails

ጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከምድር ተነስተው የሚንሳፈፉ ቤቶችን እየሞከረች ነው

ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በእጅጉ ተጋላጭ በሆነችው ጃፓን መሐንዲሶች አዲስ እና አስደናቂ ቴክኖሎጂን በመሞከር ላይ ይገኛሉ። በ "Air Danshin Systems" የተገነባው ይህ ቴክኖሎጂ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት...

Read moreDetails

የህዝብ እንግልት ያስቀራል የተባለው የመሬት፣ ፕላንና የግንባታ ክላስተር በይፋ ስራ ጀመረ

በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ በተለይ በመሬትና ግንባታ ዘርፍ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የተገልጋይን እንግልት ለመቅረፍ ያለመው "የመሬት ፕላንና የግንባታ ክላስተር" አደረጃጀት አስራ ዘጠኝ ተቋማትን አካቶ በይፋ...

Read moreDetails

ሪቪዚት ኢንስቲቱሽን ኦፍ ዲዛይን አ.ማ በተለያዩ የሶፍትዌር እና ዲዛይን ስልጠናዎችን መስጠት ሊጀምር ነዉ

ሀገራችን የከተማና የመሰረተ ልማት ዘርፍ የ2025 -2050 የኮንስትራክሽን ኢኒሼቲቭ ትራንስፎርሜሽን በሚል መርህ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደ ተሻለና ዘመናዊ አሰራር ከፍ ለማድረግ እየተከተለች ያለውን ስራ በማገዝ ረገድ...

Read moreDetails

የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

የግንባታ ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ ለማዘመን የሚያስችለውን የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በርካታ ሀገራት ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ አሜሪካ እና ቻይና ቴክኖሎጂውን በመጠቀም በዓለማችን ቀዳሚውን ስፍራ ከያዙ ሀገራት መካከል...

Read moreDetails

የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ፈጽመዋል። ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማልና...

Read moreDetails
Page 1 of 2 1 2
  • Trending
  • Comments
  • Latest