Tenders & Bids

Information on property auctions, land leases, RFPs, EOIs, and tender results in Ethiopia’s real estate market.

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለምህንድስና አማካሪ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ የቤቶች ፕሮጀክቶች የዲዛይን ማሻሻያ፣ ክለሳ፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር፣ የውል አስተዳደር እና የጥራት ቁጥጥር ስራዎችን የሚያከናውኑ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ፣ የካ ፣ ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ አዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ፕሬስ ሪሊዝ

127 ፕሎቶች የተዘጋጁበት 9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ሂደቱም ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚከናወን ይሆናል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 9ኛ ዙር ለመኖሪያ ወይም ለገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ማስታወቂያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በውጭ ምንዛሪ ተመን ለመኖሪያ ወይም ለገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 17ኛ ዙር ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: ማስታወቂያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2019...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 3ኛ ዙር በጋራ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶች ሽያጭ ጨረታ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የቅሬታ ውጤት ማስታወቂያ

በ7ኛው ዙር የ40/60 ንግድ ቤቶች ተጫራቾች እና በ1ኛ ዙር በካፒታል በጀት ተገንብተው ለጨረታ በወጡ ሱቆች ላይ ተወዳድራችሁ ቅሬታ ላቀረባችሁ ተጫራቾች የቅሬታ ውጤት እንደሚከተለው የገለፅን መሆኑን...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ተጨማሪ የተሰረዙ ቦታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ጨረታ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ አዋጅ 721/2004 መሰረት ለ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በ8 ክ/ከተሞች...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ

የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ጨረታ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ...

Read moreDetails
Page 1 of 6 1 2 … 6
  • Trending
  • Comments
  • Latest