Community & CSR

Reports on corporate social responsibility initiatives and community contributions by real estate stakeholders in Ethiopia.

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት በድርሰት፣ በዝግጅትና በትወና አሻራውን ያኖረው ድንቅ ባለሙያ ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ፣ በሕይወት ሳለ ታላቅ የዕውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር...

Read moreDetails

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎችና አቅመ ደካሞች አስተላልፈዋል።ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በቂርቆስ ክፍለ...

Read moreDetails

የአንድ ሚሊዮን ብር ሰርፕራይዝ ስጦታ ለመሃሙድ አህመድ ተበረከተለት

ጊፍት ሪል እስቴት የዘንድሮውን የተፅዕኖ ፈጣሪዎች አዋርድን በዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ገብረ እየሱስ ኢጋታና በብራንድ አምባሳደሩ አርቲስት አብርሃም ወልዴ አማካኝነት ሽልማቱን ለክብር ዶክተር አርቲስት መሃሙድ...

Read moreDetails

የሀገራችን እውቅ አትሌቶች በከተማ አስተዳደሩ በስጦታ ከተሰጣቸው የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ጋር በተያያዘ ከመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና ከፕላን ልማት ቢሮ ጋር ተወያይተዋል

አትሌት እለተ-ሰንበት ግደይን ጨምሮ 9 እውቅ የሀገራችን አትሌቶች በከተማ እስተዳደሩ 500 ካሬ ሜትር መሬት ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ በስጦታ ተበርክቶላቸው የነበረ ሲሆን ከግንባታ ጋር በተያያዘም ከመሬት...

Read moreDetails

መስከረም 15 የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በመቄዶንያ የስጦታ ቀን ሆኖ ተሰየመ

ጊፍት ሪል እስቴት የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ በዛሬው እለት አድርጓል። በመርሀገብሩ የጊፍት...

Read moreDetails

በሱፍቃድ ሪል እስቴት ለፋና ላምሮት 5ኛው ዙር አሸናፊ የ300,000 ሽልማት ለማበርከት ቃል ገባ

በሱፍቃድ ሪል እስቴት ለፋና ላምሮት 5ኛው ዙር አሸናፊ የ300,000 ሽልማት ለማበርከት ቃል ገባ የበሱፍቃድ ሪል እስቴት ልማት ድርጅት ከምንጃር ሸንኮራ፣ አረርቲ ከተማ 300,000 ብር የማበረታቻ...

Read moreDetails
Page 1 of 2 1 2
  • Trending
  • Comments
  • Latest