የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በጨረታ ውጤት ላይ ለቀረቡት 66 ቅሬታዎች ምላሽ ሰጠ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት በጋዜጣ ይፋ መደረጉን ተከትሎ ለቀረቡት 66 ቅሬታዎች በመመሪያው መሰረት ምላሽ ሰጠ።

የመኖሪያና ንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ተደረገ

በዚህም መሰረት ከቀረቡት 66 ቅሬታዎች 25 ያህሉ ተቀባይነት አግኝተዋል። ቀሪዎች 41 ቅሬታዎች ደግሞ ውድቅ ሆነዋል።

ይህን ተከትሎ አሸናፊ ተብለው የነበሩ ተጫራቾች ውጤታቸውን ሊነጠቁ የሚችሉበት ሁኔታ አለ። ቅሬታ የቀረበባቸውን እና የተሰጠውን ምላሽ በዝርርዝር ከሚከተለው PDF ያገኛሉ።

Share to your Network:

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *