• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮች “የኮርፖሬት አንተርፕረነርሽፕ እና ኢኖቬሽን” የአቅም ግንባታ ስልጠና ጀመረ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮች “የኮርፖሬት አንተርፕረነርሽፕ እና ኢኖቬሽን” የአቅም ግንባታ ስልጠና ጀመረ

Betegna Team by Betegna Team
September 3, 2026
in Public Housing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ለውጡን መነሻ አድርጎ ባካሄደው ተቋማዊ ሪፎርም ኮርፖሬሽኑ ትርፋማና ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት ያለው ተቋም እንዲሆን አስችሎታል፡፡

ኮርፖሬሽኑ በተቋማዊ ሪፎርም ያገኛቸውን ስኬቶች ለማስቀጠል “የኮርፖሬት አንተርፕረነርሽፕ እና ኢኖቬሽን የአቅም ግንባታ” የስልጠና መድረክ ከኢትዮጵያ አንተርፕረነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር አስጀምሯል።

ስልጠናው የኮርፖሬሽኑን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና አመራሮች በአንተርፕረነራዊ እሳቤና በፈጠራ እንዲመሩ ለማስቻል ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደተገለጸው፤ በሀገራችን የሚታየውን ሰፊ የቤት አቅርቦት ክፍተትና የዜጎችን ጥልቅ የመኖሪያና የንግድ ቦታዎች ፍላጎት በዘላቂነት ማሟላት የሚቻለው መንግስታዊ አሰራርን በአንተርፕረነራዊ እሳቤና በኢኖቬሽን ማጠናከር ሲቻል እንደሆነ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ረሻድ ከማል ተናግረዋል።

ክቡር ዶ/ር ረሻድ ከማል አክለውም የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአንተርፕረነርሽፕ እይታ የተቃኘ እንዲሁም ለኢኖቬሽን ቅድሚያ የሚሰጥ ተቋም ለመሆን ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን አንስተው፣ ስልጠናው ተጨማሪ አቅም እንደሚሆንም ገልጸዋል።

ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ የሥልጠና መድረክ አመራሩ ተጨባጭ ለውጥ እንደሚያመጣ ይጠበቃል።

በቅድሚያ እያንዳንዱ አመራር ዕድሎችን የሚለይ፣ ችግሮችን ቀድሞ የሚገምት እና ፈጣን እርምጃ የሚወስድ የለውጥ መሪ እንዲሆን የውስጥ ሥራ ፈጣሪነትን ከማጎልበት አኳያ ሥልጠናው ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል።

እንዲሁም በሥራ ክፍሎች መካከል ያሉ አጥር ድንበሮችን በማፍረስ እና ከግሉ ዘርፍና ከስታርት-አፖች ጋር በቅንጅት የሚሰራ ክፍት የፈጠራ ባህል ለመገንባት እድሎችን ለመፍጠር ያበረታታል።

በተጨማሪም ረጅም ቢሮክራሲያዊ መንገድ በማሳጠር አዳዲስ የቤት ልማት እና የፋይናንስ ሞዴሎችን በሙከራ ደረጃ ፈትሾ ወደ ፈጣንና ተጨባጭ ውጤት መቀየር በሚቻለበት ረገድም ሥልጠናው ተጨባጭ አቅምን ይገነባል ተብሎ ታምኖበታል።

ይህ ከኢትዮጵያ አንተርፕረነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የሥልጠና መድረክ፤ የኮርፖሬሽኑን የለውጥ ጉዞ ከማፋጠን አኳያ ትልቅ ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል።

ምንጭ:-የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Tags: Federal Housing corporation
Previous Post

6ኛው “Arki Homes Expo” ከ20 በላይ የሪል እስቴት አልሚዎችን በማሰባሰብ ሊካሄድ ነው

Next Post

የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስ ስምምነቱ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለታቀደው የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች ግንባታ ስኬት ወሳኝ ነው – አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Public Housing

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል
Public Housing

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ
Public Housing

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026
Next Post
የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስ ስምምነቱ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለታቀደው የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች ግንባታ ስኬት ወሳኝ ነው - አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስ ስምምነቱ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለታቀደው የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች ግንባታ ስኬት ወሳኝ ነው - አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent