• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

Betegna Team by Betegna Team
November 12, 2026
in Public Housing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

በኢትዮጵያ ለዓመታት ሲንከባለል የቆየውን የቤት አቅርቦት እጥረት በዘላቂነት ለመፍታት ያለመውና 1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የተያዘው ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክት በይፋ ወደ ተግባር ተሸጋግሯል።

ፕሮጀክቱ የዜጎችን የምቹ መኖሪያ ቤት ፍላጎት ከመመለስ ባለፈ፣ መንግሥት ሀገራዊ አቅሞችን አቀናጅቶ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ እንዴት ከፍ ማድረግ እንደሚቻል በተግባር ያረጋገጠበት ታላቅ ክስተት መሆኑ ተገልጿል።

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሩ ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን እንደገለጹት ከዚህ በፊት የተሠሩ ሥራዎችን እንደ መልካም ልምድ በመውሰድ በቀጣይ ዓመታት እስከ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ሰፊ መርሐ ግብር ተቀርጾ በፋይናንስም ሆነ በሌሎች አቅሞች ረገድ በቂ ዝግጅት ተደርጓል።

አሁን ላይ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክሮ በመቀጠል የዜጎችን የቤት አቅርቦት ጥያቄ በዘላቂነት ለመመለስ የሚያግዝ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

የዚህ ግዙፍ እቅድ ስኬት የመንግሥት ቁርጠኝነት ብቻ ሳይሆን የዓለም አቀፍ የልማት አጋሮችን ዘላቂ ድጋፍ ያካተተ ነው።

በተባበሩት መንግሥታት የሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) የከተማ ኢኮኖሚስት የሆኑት ዶክተር በላይነው ፊሌ የከተሞች መስፋፋት እና የሕዝብ ቁጥር መጨመር ለቤት ፍላጎት ማደግ ዋነኛ ምክንያት መሆኑን ጠቅሰዋል።

መንግሥት የጀመረውን ይህን ተነሳሽነት ለመደገፍ ተቋማቸው አራት የተለያዩ የፖሊሲ እና የቴክኒክ ፓኬጆችን ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገለጹት ኢኮኖሚስቱ በየደረጃው ያሉ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ያገናዘቡ የቤት አማራጮችን ከመንግሥት እና ከግሉ ዘርፍ አጋሮች ጋር በመሆን ማቅረብ ወሳኝ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

በሌላ በኩል የፕሮጀክቱ ሌላኛው ወሳኝ አጋዥ አካል የግሉ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ነው። መንግሥት ምቹ አሠራሮችን መዘርጋቱ የግሉ ዘርፍ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስፋት እንዲሳተፍ ሰፊ በር ከፍቷል።

የአያት ሪል እስቴት ተወካይ አቶ አበበ ዘልዑል በበኩላቸው የመንግሥት ከፍተኛ ቁርጠኝነት ሁሉንም የዘርፉን ባለድርሻ አካላት እንደሚያበረታታ ተናግረዋል።

አሠራሩን ወደ መሬት የሚያወርዱ መዋቅሮች እና ሕጎች ተጠናክረው ሲወጡ መንግሥት ከግሉ ዘርፍ እና ከኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር የሚያደርገው ቅንጅታዊ አጋርነት የተሻለ ውጤት እንደሚያስገኝ እና የቤት አቅርቦቱን በስፋት እንደሚያሳድገው ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

በአጠቃላይ የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር መሸጋገሩ የዜጎችን የቤት ባለቤትነት ሕልም ከማሳካቱም ባለፈ የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ዘርፍና አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በአዲስ መልክ እንደሚያነቃቃው ይጠበቃል።

ምንጭ:- ኢቢሲ

Tags: 1.5 million Houses1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶችMinistry of Urban and Infrastructure
Previous Post

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

Next Post

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Public Housing

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ
Public Housing

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው አርሶ አደሮች አስረከቡ
Public Housing

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው አርሶ አደሮች አስረከቡ

November 2, 2026
Next Post
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent