Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

የሲሲዲ ዴቨሎፐርስ ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ

በሸገር ከተማ አስተዳዳር በለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ በርካታ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን (መንደሮችን) በመገንባትና ‹‹ሲሲዲ›› በመባል የሚታወቀው ‹‹ካንትሪ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር እኩል ባለድርሻ...

Read moreDetails

ራሱን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛ ስፋትና የፊት ገፅታ ርዝመት (frontage) መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

የሴትባክ(setback) ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን በመፍታት አሁን ያለውንና በቀጣይ ከከተማዋ እድገት ጋር ተያይዞ ከሚመጡ የመንገድና ተያያዝ የመሰረተ-ልማት ግንባታና ማስፋፊያ ስራዎች ታሳቢ በማድረግ በውሳኔው...

Read moreDetails

ያለፈቃድ ለኪራይ አግልግሎት የዋሉ 251 ጅምር ሕንጻዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

ግንባታቸው ያልተጠናቀቀ ጅምር ሕንጻዎች በበጀት እጥረት ምክንያት የግንባታ ሥራቸው እንዳይቋረጥ በገደብ በሚሰጥ ፈቃድ ግንባታቸው ሳይስተጓጎል አገልግሎት እንዲሰጡ የሚፈቅድ ደንብ እና መመሪያ ቢኖርም፤ ከተገቢው የመንግሥት ተቋም...

Read moreDetails

የውጭ አገር ዜጎች በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ መኖሪያ ቤት እንዳይኖራቸው የሚከለክል አዋጅ ጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ አገር ዜጎች በአንድ ጊዜ ሊኖራቸው የሚችለው የመኖሪያ ቤት ከአንድ በላይ እንዳይሆን የሚደነግግ አዋጅን አጸደቀ። ምክር ቤቱ የውጭ አገር ዜጎች የመኖሪያ...

Read moreDetails

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመሬት እና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አዋጅ ጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበትን አዋጅ አጽድቋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዝያ 23...

Read moreDetails

በኢትዮጵያ የውጭ ዜጎች በሊዝ የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ በነገው ዕለት ለፓርላማ ሊቀርብ ነው

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ መሬትን በሊዝ በባለቤትነት መያዝ የሚያስችላቸው የአዋጅ ረቂቅ፤ በነገው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ መሬትን፣ የመኖሪያ...

Read moreDetails

የፐርፐዝ ብላክ ንብረቶች ለሐራጅ ጨረታ ቀረቡ

ፐርፕዝ ብላክ ኢትኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘው ድርጅት በዋስትና ያስያዛቸው ንብረቶች ለሐረጅ ጨረታ ቀረቡ፡፡ ብርሃን ባንክ አስክሲዮን ማኅበር ማስታወቂያ ያወጣባቸው ንብረቶች፣ ድርጅቱ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና...

Read moreDetails

የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ቅጣት ወደ 60 ሚሊየን ብር ከፍ መደረጉ ተገለጸ

የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፤ በሕንጻ ግንባታ ወቅት የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር እና ሌሎች የግንባታ መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ከ3...

Read moreDetails
Page 2 of 8 1 2 3 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest