Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የቢጂአይ ኢትዮጵያ የዋናው መሥሪያ ቤት ሽያጭ ውልን በውልና ማስረጃ በኩል ለመፈጸም ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ  ከፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ጋር የነበረውን የዋናው መሥሪያ ቤት ሽያጭ መቋረጡን  ትናንት አመሻሽ ላይ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። ይህን አስመልክቶ ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዛሬ ረፋድ...

Read moreDetails

አንድ ቢልዮን ብር ቀብድ የተከፈለበት ህንፃ ሽያጭ መቋረጡን ቢጂአይ ኢትዮጵያ አስታወቀ

ቢጂአይ-ኢትዮጵያ እና በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ትሬዲንግ አ/ማ መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር የሽያጭ ውል ለማሰር ባለመቻሉ ሂደቱ መቋረጡን ቢጂአይ-ኢትዮጵያ ገልጿል። ቢጂአይ-ኢትዮጵያ የሽያጭ ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል...

Read moreDetails

የሪል እስቴት እንዲሁም የተሽከርካሪ ንግድ በህገ ወጥ መንገድ የሚገኝ ገንዘብን ህጋዊ ለማስመሰል በሚደረግ ሙከራ ውስጥ ይበልጥ ተጋላጭ ሆነዋል ተባለ

በሙስና እንዲሁም በሌሎች ህገ ወጥ ተግባራት አማካኝነት የሚገኝ ገንዘብን ህጋዊ ለማስመሰል በሚደረግ ሂደት ውስጥ የትኞቹ ዘርፎች ይበልጥ ተጋላጭ ሆነዋል ሲል መናኸሪያ ሬዲዮ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎትን...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው ሊነሱ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ ዶሮ ማነቂያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው እንዲነሱ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው። የከተማይቱ አስተዳደር ምትክ...

Read moreDetails

በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ግንባታ እንዲጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ 20/80 እና...

Read moreDetails

ጫኝ እና አውራጆች ከባለንብረቱ ፍላጎት ውጪ የማንኛውንም ሰው ዕቃ ማውረድም ይሁን ማጓጓዝ አይችሉም ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም የጋራ መኖርያ ቤቶች፣ ሪልስቴቶች እና የማኅበር ቤቶች በብዛት በሚገኙባቸው የተለያዩ አካባቢዎች የተደራጁ ጫኝ እና አውራጆች ነዋሪዎችን ለእንግልት እና ምሬት ሲዳርጉ መቆየታቸው...

Read moreDetails

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን ይወስናሉ። በ1968 ዓ.ም. የወጣውን የቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ይሻራል።ከተሞች ለዓመታዊ የካፒታል ወጪ (የልማት ወጪ) ፍላጎታቸው...

Read moreDetails
Page 9 of 9 1 … 8 9
  • Trending
  • Comments
  • Latest