• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከፒያሳ ስለሚነሱ ነዋሪዎች እና የግል አልሚዎች ማብራሪያ ሰጡ

ሰባ በመቶ ከፍለው ቤት ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት ቦታቸው በመወሰዱ ቅሬታ አሰሙ

Betegna Team by Betegna Team
October 2, 2024
in Community Complaints
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባመቻቸው ዕድል መሠረት 70 በመቶ ክፍያ ፈጽመው ቤቶች ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት፣ ቦታቸው ያላግባብ ለግለሰቦች የተላለፈበት ምክንያት እንዲነገራቸው ቅሬታ አቀረቡ፡፡

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባወጣው ዕጣ መሠረት ቦታ ከወሰዱት 57 ማኅበራት ውስጥ፣ አብዛኞቹ እስካሁን ድረስ ምንም ዓይነት ግንባታ አለመጀመራቸውን የሪፖርተር ምንጮች ተናግረዋል፡፡

ኮርፖሬሽኑ ማኅበሩ 70 በመቶ ክፍያ ፈጽመው ቤት እንዲያለሙበት የሰጠው የመሬት ይዞታ አርሶ አደሮች የሠፈሩበት፣ በግለሰቦችም ይገባኛል የሚል ጥያቄ የሚነሳበት እንደሆነ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የማኅበራት አባላት አስረድተዋል፡፡

የማኅበር አባላቱ ኮርፖሬሽኑ ባወጣው ዕጣ መሠረት በተለያዩ አካባቢዎች ቦታቸውን መውሰዳቸውን፣ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ቤት የሚገነቡ ማኅበራት እንደሌሉ አክለው ገልጸዋል፡፡

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ማኅበራት ቦታ ወስደው እንዲያለሙ ካዘጋጀው መሬት ውስጥ አንዱ ወይራ ሠፈር አካባቢ እንደሆነ የገለጹት አባላቱ እዚህ አካባቢም ዕጣ ደርሷቸው ቦታ የወሰዱት ሁለት ማኅበራት በአንዲት ግለሰብ የይገባኛል ጥያቄ በመነሳቱ ቦታቸው በፍርድ ቤት መታገዱን ጠቁመዋል፡፡

ሁለቱ ማኅበራት መሬቱን ለማስመለስ በተደጋገሚ የአካባቢውን ወረዳ ቢያናግሩም፣ ምላሽ አለማግኘታቸውንና በፍርድ ቤት ከታገደ ስድስት ወራት ገደማ ማስቆጠሩን ተናግረዋል፡፡

ጉዳዩን በተመለከተ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እንዲያይላቸው አባላቱ በተደጋጋሚ የኮርፖሬሽኑን በር ማንኳኳታቸውን፣ በቅርቡም ጥያቄያችሁ ምላሽ ይሰጥበታል እንደተባሉ አስረድተዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት 57 ማኅበራት ኮርፖሬሽኑ ባስቀመጠው መመርያ መሠረት አራት ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ማድረጋቸውን አባላቱ ገልጸው፣ ጉዳዩን ኮርፖሬሽኑ በፍጥነት እንዲፈታው ጥያቄ ማቅረባቸውን ተናግረዋል፡፡

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ቢሮ ኃላፊ መኮንን ምጀና (ኢንጂነር) እንደገለጹት፣ 70 በመቶ ክፍያ ፈጽመው ቤት ለማልማት ለተዘጋጁ የማኅበራት አባላት 27 ሔክታር መሬት ተዘጋጅቶ ተላልፏል፡፡

እስካሁን ድረስ አቅምና ፍላጎት አለን ብለው የተመዘገቡ ማኅበራት 54 መሆናቸውን፣ ማኅበራቱ 30 በመቶ የሚሆነውን ገንዘብ ከባንክ እንዲያገኙ ኮርፖሬሽኑ የመግባቢያ ሰነድ እንደፈረመላቸው አስረድተዋል፡፡

በዚህ መሠረት የማኅበራት አባላት በአሁኑ ወቅት የቅድመ ግንባታ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን፣ መሬታችን በግለሰቦች ተወስዷል የሚል ቅሬታ ለኮርፖሬሽኑ አለመቅረቡን ጠቁመዋል፡፡

በአጠቃላይ በ54 ማኅበራት የተደራጁ ከአራት ሺሕ በላይ አባላት እንዳሉ የገለጹት ኃላፊው፣ በአሁኑ ወቅት የሁሉም ማኅበር የቦታ ይዞታ በራሳቸው እጅ ሥራ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

እስካሁን ምን ያህል ቤቶች ተገንብተዋል ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ማኅበርተኞቹ ራሳቸው ዲዛይን አድርገው እየሠሩ ነው ብለዋል፡፡ የግንባታ ፈቃድና ሌሎች ጉዳዮች እንዲፀድቅላቸው ኮርፖሬሽኑ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታና ቁጥር ባለሥልጣን ጉዳያቸው እንዲታይ አድርጓል ሲሉም አክለዋል::

ምንጭ፦ ሪፖርተር

Tags: Addis Ababa Housing Development Corporation
Previous Post

በሽያጭ የተላለፉ የጋራ መኖሪያዎች ባለንብረቶች ወደ ቤቶቻቸው በፍጥነት እንዲገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

Next Post

የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በኖህ ሪል እስቴት እና በቤት ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት ወደ ፍርድ ቤት አመራ
Community Complaints

በኖህ ሪል እስቴት እና በቤት ገዢዎች መካከል ያለው አለመግባባት ወደ ፍርድ ቤት አመራ

July 21, 2026
ፍሊንትስቶንስ ለደንበኞቹ ከ282 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ እንዲከፍል ተወሰነ
Community Complaints

ፍሊንትስቶንስ ለደንበኞቹ ከ282 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ እንዲከፍል ተወሰነ

July 18, 2026
ኖህ ሪል እስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት
Community Complaints

ኖህ ሪል እስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት

May 28, 2026
Next Post
የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent