• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

Betegna Team by Betegna Team
March 18, 2026
in Construction & Projects
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ ዘመኑን የዋጀ የግንባታ ጥበብ እና ቀልጣፋ አሰራርን በመከተል የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አቶ መኮንን ያኢ ገለጹ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በካብኔ ውሳኔ በሞል፣ በሆቴልና አፖርትመንት ዘርፍ ለመሰማራት መሬት በምደባ ከወሰዱ አልሚዎች ጋር ምክክር አድርጓል፡፡

ከአርባ በላይ አልሚዎች በተሳተፉበት በዚህ መድረክ የተላለፉ መሬቶች በቅርቡ በሀገራችን ለሚካሄደው ኮፕ 32 ጉባኤ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲሆኑ ታስቦ ስለመዘጋጀቱ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ መኮንን ያኢ ተናግረዋል፡፡

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ከተላለፉ ቦታዎች የተወሰኑ አልሚዎች በገቡት የሊዝ ውል መሠረት የሚጠበቅባቸውን ፎርማሊቲ አሟልተው ወደልማት መግባት ያልቻሉ መሆናቸውን አረጋግጠናል ያሉት የቢሮው ኃላፊ ከዚህ በኋላ ግን የተላለፉ ውስን የሆነውን የመንግስትና የህዝብ ኃብት አጥሮ መያዝ እንደማይቻል ገልፀዋል፡፡

አክለውም ቢሮው ለስራው መሳካት ተጠያቂነት ባለው መልኩ ከሌብነት ተግባራት የፀዳ የጠራ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ያለ ባለኃብቱ ተሳትፎ የአንድን ሀገር እድገት ማረጋገጥ እንደማይቻል እንገነዘባለን ያሉት ተሳታፊ ባለሀብቶች ከቢሮው ጋር በቅርበት በመስራት የተረከቡትን ቦታ በማልማት ለአገልግሎት ዝግጁ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡

ምንጭ: መሬት ልማት አስተዳደር

Previous Post

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

Next Post

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

ባማኮን ሪል እስቴት 6 ቢሊየን ወጪ የፈጀ ዘመናዊ ጋላክሲ ፊኒሺንግ ሞል በካዛንቺስ አስጀመረ
Construction & Projects

ባማኮን ሪል እስቴት 6 ቢሊየን ወጪ የፈጀ ዘመናዊ ጋላክሲ ፊኒሺንግ ሞል በካዛንቺስ አስጀመረ

September 18, 2025
ካቮድ ኮሜርሻል ካዛንቺስ ላይ ዘመናዊ የንግድ ሞል ሊገነባ ነው
Construction & Projects

ካቮድ ኮሜርሻል ካዛንቺስ ላይ ዘመናዊ የንግድ ሞል ሊገነባ ነው

July 25, 2025
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአራት ኪሎ እና ፒያሳ የምታስገነባቸው አዳዲስ ሁለገብ ሕንጻዎች የንድፍ ሥራ ርክክብ ተካሄደ
Construction & Projects

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአራት ኪሎ እና ፒያሳ የምታስገነባቸው አዳዲስ ሁለገብ ሕንጻዎች የንድፍ ሥራ ርክክብ ተካሄደ

July 24, 2025
Next Post
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

March 18, 2026
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

March 18, 2026
በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

March 17, 2026
ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

March 17, 2026
የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

March 16, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (20)
  • Construction & Projects (25)
  • Construction Material Supply (6)
  • Design & Innovation (12)
    • Architecture (1)
    • Technology (10)
  • Global (1)
  • Government Housing (47)
  • Insights & Profiles (12)
  • Legal Updates (75)
    • Community Complaints (5)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (10)
  • Property Handover (9)
  • Real Estate Guides (11)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (6)
  • Sales & Marketing (35)
  • Tenders & Bids (54)
    • Land Lease (27)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2024 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent