• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 2ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 2ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

Betegna Team by Betegna Team
November 1, 2025
in Tenders & Bids
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ሁለተኛው ዙር የመንግስት የንግድ ቤት ጨረታ አሽናፊዎች ውጤት ይፋ ተደረገ፡፡

ማስታወቂያ
የሁለተኛ ዙር የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ውጤት ይፋ ስለማድረግ፤

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች በጋራ መኖሪያ ህንፃ ላይ እና የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የመንግስት ንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ከመስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ግልፅ ጨረታ ፍላጎት ላላቸው ተወዳዳሪዎች ክፍት በማድረግ ከጥቅምት 18/2018 እስከ ጥቅምት 20/2018 ድረስ ተጫራቾች በተገኙበት ጨረታው የተከፈተ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚህም መሰረት የጨረታው ውጤት ተጠናቅሮ የተጠቃለለ በመሆኑ የሁለተኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት በዚህ ማስታወቂያ ይፋ የተደረገ መሆኑን እየገለፅን ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች በተያያዘው ሰንጠረዥ ውጤቱን እንድታዩ እናሳውቃለን፡፡

በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በጋዜጣ፣ በቢሮው ይፋዊ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ገፆች ይፋ ከተደረገበት ጥቅምት 22 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ድረስ (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) ቅሬታችሁን በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ 12ኛ ፎቅ ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ አሸናፊዎች ከህዳር 04 ቀን 2018 ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ንግድ ቤቱ የሚገኝበት ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ውል እንድፈፅሙ እናሳስባለን፡፡

አሽናፊዎች ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች መመልከት ትችላላችሁ፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 2ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ የአሸናፊዎች ዝርዝርDownload

ምንጭ፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

Tags: Addis Ababa Housing Development and Administration BureauFor RentTender Result
Previous Post

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን 150 ቤቶችን ማስረከቡ ተገለፀ

Next Post

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የቅሬታ ውጤት ማስታወቂያ
Tenders & Bids

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የቅሬታ ውጤት ማስታወቂያ

November 21, 2025
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር
Tenders & Bids

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

November 6, 2025
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ተጨማሪ የተሰረዙ ቦታዎች
Land Lease

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ተጨማሪ የተሰረዙ ቦታዎች

November 5, 2025
Next Post
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

March 18, 2026
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

March 18, 2026
በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

March 17, 2026
ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

March 17, 2026
የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

March 16, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (20)
  • Construction & Projects (25)
  • Construction Material Supply (6)
  • Design & Innovation (12)
    • Architecture (1)
    • Technology (10)
  • Global (1)
  • Government Housing (47)
  • Insights & Profiles (12)
  • Legal Updates (75)
    • Community Complaints (5)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (10)
  • Property Handover (9)
  • Real Estate Guides (11)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (6)
  • Sales & Marketing (35)
  • Tenders & Bids (54)
    • Land Lease (27)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2024 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent