• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስታወቂያ

Betegna Team by Betegna Team
November 9, 2026
in Land Lease
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ፣ የካ ፣ ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ አዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በaddislandfarm.gov.et:(https://addislandfarm.gov.et/land-auction) በኦን ላይን በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጥቅምት 30/2019ዓ.ም እስከ ህዳር 11/2019ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ለጨረታ የወጡ ቦታዎችን በሊዝ ለመጫራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

1.1. ተጫራቹ ጨረታዉን መሳተፍ የሚፈልገው በግል ከሆነ የጨረታ ሰነድ ግዥ የሚፈጽመው በፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ባለው ባለ አስራ ስድስት አሃዝ የካርድ ቁጥር(FAN) ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1.2. ተጫራቹ ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልገው ህጋዊ ሰዉነት ባለው ማህበር ፣ አክሲዮን ወይም ድርጅት ከሆነ የጨረታ ሰነድ ግዥ የሚፈጽመው በማህበሩ ፣ በአክሲዮኑ ወይም በድርጅቱ ስም በተከፈተው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ቦታውን በሲስተሙ ላይ በተቀመጠው google map አቅጣጫ ጠቋሚ(location) መሰረት በአካል መመልክት ይችላሉ፡፡በተጨማሪ በ30/02/19ዓ.ም ፣ 03/03/19ዓ.ም እና በ07/03/19 ዓ.ም ጠዋት ከ3፡00ሰዓት – 6፡30ሰዓት እና ከሰዓት 8፡00 ሰዓት – 11፡30 ሰዓት ለጨረታ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት ክ/ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ለዚህ ስራ በሚመደቡ አስጎብኝዎች አማካኝነት የቦታዎችን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  2. አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ ቦታ በላይ መጫረት አይችልም፡፡ በመሆኑም ከአንድ በላይ ቦታ ተጫርቶ ከተገኝ ተጫራቹ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ቦታ ስፋት በመነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘዉን ጠቅላላ ዋጋ 50% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ለየቦታ ኮዱ በጋዜጣው ወይም በድህረ ገጹ ላይ የተቀመጠውን መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 50% ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሚገኙ ባንኮች ሲፒኦ ስታሰሩ አዲስ አበባ ከሚገኙ ባንኮች በኔትወረክ የተያያዘ መሆን አለበት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ችግር ቢፈጠር መ/ቤቱ አይጠየቅም፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ኦርጅናል ሲፒኦ (CPO) ብቻ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ቁጥር እና የቦታ መለያ ኮድ በመፃፍ ህዳር 11/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለም ሆቴል አከባቢ በሚገኘው በከተማው መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በፖስታ አሽገው ሲያቀርቡ በፖስታው ላይ የሚጻፈው የጨረታ ቁጥርና የቦታ ኮድ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው የቦታ ኮድና የጨረታ ቁጥር ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ለአንድ ካሬ ሜትር የሚሰጡትን ዋጋ እና ቅድመ ክፍያ ከላይ በተራ ቁጥር አንድ በተገለጸው ድረ ገጽ በመግባት በተዘጋጀው የዋጋ መስጫና የቅድመ ክፍያ መጠን በፐርሰንት በቀጥታ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡አሞላሉን በተመለከተ በዚሁ ደህረ ገጽ ላይ በተያያዘው አጭር ቪዲዮ በመታገዝ መሞላት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹ ደጋፊ ሰነዶች ጥራቱን በጠበቀ ስካነር ስካን በማድረግ ከሲስተሙ ባለው የመጫኛ ቦታ ላይ መጫን(Upload) ማድረግ ይኖርባቸዋል ፡፡

8.1 ኦርጅናል ሲፒኦ (CPO) ከፊትና ከኃላ

8.2 የተጫራቹ ፋይዳ መታወቂያ

8.3 የቴሌ ብር ደረሰኝ

8.4 ኦርጅናል የአቅም ማሳያ ደብዳቤ

8.5 ተጫራቹ የሚጫረተው በተወካይ ከሆነ የተወካይ መታወቂያ እና የውክልና ማስረጃ

8.6 የንግድ ማህበራት ለሆኑት በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የፀደቀ የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ እና ሌሎች ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች ከሆኑ ህጋዊነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እና የታደሰ ምስክር ወረቀት

8.7 ጨረታውን የሚሳተፉት ባልና ሚስት በአንድ ሰነድ ከሆነ ህጋዊ የጋብቻ ማስረጃ እና በአንድ ወገን ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8.8 በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ሰው በላይ ሆነው ለመወዳደር ከፈለጉ ከሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የተረጋገጠ የተደራጁበትን ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. የጨረታ አሸናፊዎች ጊዚያዊ ውጤት ህዳር 17/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ለመሬት ሊዝ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ ሲስተም በኦንላይ ይፋ ይሆናል፡፡ ከጊዚያዊ ውጤት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎች ካሉ ጊዚያዊ ውጤቱ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ በሲስተሙ በተዘጋጀው ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታውን ያላሸነፉ (ተሸናፊ) ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊዎች በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከተገለፀበት ከ15 የስራ ቀናት በኀ_ላ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታው ከአንድ እስከ ሶስተኛ ደረጃ ከወጡት ውጭ ያሉ በንግድ ባንክ ፣ ዳሽን፣ አብሲኒያ እና አዋሽ ባንክ የተሰሩ ሲፒኦዎች በቢሮ በኩል ወደ ባንኮቹ ተመላሽ ይደረጋል ፡፡ በካሽ ያሰሩ እና ከላይ ከተጠቀሱት ባንኮች ውጭ ያሉ ተጫራቾች የሲፒኦውን ጉርድ ኮፒና ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡ ከላይ በተገለጸዉ የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርበው ካልወሰዱ ለሚፈጠረው ችግር አጫራቹ መ/ቤት ተጠያቂ አይሆንም፡፡
  3. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መስፍርት ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ በተያያዘው የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4. መስሪያ ቤቱ (ቢሮው) የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

ምንጭ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

Tags: 9th Round Land LeaseAddis Ababa City Land Development And Administration BureauAddis Ababa Corridor projectAddis Landland lease
Previous Post

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ

Next Post

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለምህንድስና አማካሪ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ፕሬስ ሪሊዝ
Land Lease

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ፕሬስ ሪሊዝ

November 7, 2026
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ተጨማሪ የተሰረዙ ቦታዎች
Land Lease

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ተጨማሪ የተሰረዙ ቦታዎች

November 5, 2025
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ
Land Lease

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ

November 2, 2025
Next Post
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለምህንድስና አማካሪ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለምህንድስና አማካሪ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent