በተለያዩ ጊዜያት የግንባታ ፈቃድ ወስዳችሁና ግንባታ ጀምራችሁ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ አድርሳችሁ ሳታጠናቅቁ ያቆማችሁ የሕንፃ ግንባታ ባለቤቶች ወይም አልሚዎች በሙሉ
በአስቸኳይ የሕንፃ ሕግጋትና አሠራሮችን ጠብቃችሁ ወደ ግንባታ ሥራ እንድትገቡና አጠናቃችሁ ለአገልግሎት ዝግጁ እንድታደርጉ እያሳሰብን ይህን ተግባራዊ ባታደርጉ ግን በሕንፃ አዋጅ፣ደንብና መመሪያ እንዲሁም በሊዝ አዋጁ መሠረት ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ባለሥልጣን መ/ቤቱ ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡
የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን መ/ቤት!


















