አቶ ገብረየስ ኢጋታ ድርጅታቸው ጊፍት ሪል እስቴት ለጨረታ የሚሆን አንድ ሱቅ ያበረከተ ሲሆን በግላቸው ደግሞ 2 ሚልዮን ለማበርከት ቃል ገብተዋል።
ከዚህ በፊትም ከማኔጅሜንት አባላት እና ሰራተኞች ጋር በመምጣት አልባሳት፣ በሬ፣ እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘው እየጠየቁ እንደሚገኙ እንዲሁም ይህንም በቀጣይነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።
ሰይፉ ፋንታሁን ባዘጋጀው ለመቄዶንያ ገንዘም የማሰባሰብ ዝግጅት አቶ ገብረየስ ኢጋታ (ጊፍት ሪል እስቴት) የ12 ሚሊዮን ብር የቤት ቁልፍ አስረክበዋል።
ከዚህ በፊት ሰይፉ ፋንታሁን ባዘጋጀው ለመቄዶንያ ገንዘም የማሰባሰብ ዝግጅት የ12 ሚሊዮን ብር የቤት ቁልፍ ማርከባቸው ይታወሳል።


















