• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ለአምስት አንጋፋ አርቲስቶች መኖሪያ ቤታቸውን አደሰ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ለአምስት አንጋፋ አርቲስቶች መኖሪያ ቤታቸውን አደሰ

Betegna Team by Betegna Team
September 28, 2026
in Community & CSR
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ፣ ለመላው ላለፉት በርካታ ዓመታት በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ሀገራቸውን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በቅንነት ሲያገለግሉ ለቆዩ 5 አንጋፋ አርቲስቶች አዲስ ያስገነባላቸውን ደረጃቸውን የጠበቁ መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት በይፋ አስረክቧል።
‎
‎አርቲስቶቹ ድምጻዊት ብርቱካን ዱባለ፣ ከ 3,000 በላይ ዜማና ግጥም የደረሰው የኔው አካሉ፣ የሙዚቃ ባለሙያና አቀናባሪ ኮማንደር ሊቀመኳስ አየለ፣ ደራሲ ግርማይ ገ/ ጻዲቅ እና ተዋናይ እና የሙዚቃ ባለሙያው ጸጋዬ ብርሃኔ ይገኙበታል፡፡
‎
‎የአርቲስቶቹ ቤቶች የተገነባው የኢትዮጲያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በጎ አድራጎት ማህበር ለዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ ነው፡፡
‎
‎አንጋፋዎቹ አርቲስቶች ቀደም ሲል ለሀገር እና ለወገን ካበረከቱት አስተዋጽዖ አንጻር በማይመጥናቸው ያረጁ የጭቃ ቤቶች ይኖሩ የነበረ ሲሆን፣ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ያረጁትን የጨቃ ቤቶች ሙሉ በሙሉ በማፍረስ እና በዘመናዊ የግንባታ ዲዛይን በማስገንባት አስረክቧል፤ ቤቶቹ ለአርቲስቶቹ ምቹና የተረጋጋ ህይወት ለመምራት የሚያስችሉ ሙሉ የቤት ቁሳቁሶች ማለትም አልጋ ከፍራሽ ጋር፣ ሶፋ፣ ቲቪ ፣ ቁምሳጥን እና የኪችን ካቢኔት) እንዲሟላላቸው ተደርጓል።
‎
‎ከዚህ ጎን ለጎን የግጥምና ዜማ ደራሲው የኔው አካሉ ቤት በሚፈርስበት ወቅት ግርግዳ ለሚጋሩት አቶ አብደላ ኡመር እና ወ/ሮ ሳዓዳ ናስር ለተባሉ ጎረቤቶች ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሀላፊነቱን በመውሰድ የነሱን ሁለት ቤቶች ጎን ለጎን በመገንባት እና ዘመናዊ ሶፋ በመግዛት እንዲጠቀሙበት አስረክቧል፡፡
‎
‎በተለይም ወ/ሮ ሳዳት ባለቤታቸው በሞት የተነጠቁ፣ 4 ልጆችን የሚያሳድጉ እና ልብስ በማጠብ የሚተዳደሩ በመሆኑ ድካማቸውን ለመቀነስ የልብስ ማጠቢያ ማሽንን እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚሆን የብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ) ከዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ተበርክቶላቸዋል፡፡
‎
‎ለታዋቂው የግጥምና ዜማ ደራሲ ግሩም ሀይሌ መኖሪያ ቤት እድሳት ተጠናቆ ሳለ ከግንባታ ፍቃድ እና ተያያዥ ህጋዊ ሂደቶች ጋር በገጠመው እክል ሳቢያ ዛሬ መረከብ ባይችልም፣ሂደቱ እንደተጠናቀቀ ቤቱ ወዲያውኑ ለደራሲ ግሩም ሀይሌ የሚረከብ ይሆናል።
‎
‎በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የኮርፖሬት አፌርስ እና ኮሚኒኬሽን ማኔጀር አቶ አብርሃም ዘሪሁን እንደገለጹት፤ “ፋብሪካችን ከንግድ ስራው ጎን ለጎን ለማህበራዊ ኃላፊነት (CSR) ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል።
‎
‎ፋብሪካው ከተመሰረተበት ከ1992 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 26 ዓመታት ህብረተሰቡን የሚጠቅሙ የትምህርት ተቋማትን በመገንባት፣ የጤና ተቋማትን በመገንባት፣ የህክምና መሳሪያዎችን በመለገስ፣ የአረጋዊያን መጠለያ በመገንባት፣ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጥኖ በመድረስ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍና በሌሎችም የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ አድርጓል” ብለዋል። አክለውም” የሀገር ባለ ውለታ አርቲስቶችን መደገፍና ማከበር የኩባንያው ዋና እሴት ነው ” ብለዋል።
‎
‎የኢትዮጲያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በጎ አድራጎት ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ልዑል ጌታነህ በበኩላቸው “ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ለኪነጥበብ ባለሙያዎች እያበረከተ ያለው በጎ አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው፡፡ ለዚህም በኢትዮጲያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ማህበር ስም ለማመስገን እንወዳለን” ብለዋል፡፡
‎
‎ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ላይም በተመሳሳይ ለ5 ታዋቂ አርቲስቶች ቤቶችን አድሶ ክሙሉ የቤት ቁሳቁስ ጋር ያስረከበ ሲሆን፤ አነዚህም እርቲስት ችሮታው ከልካይ፣ አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ፣ አርቲስት ጸጋዬ ዘርፉ፣ አርቲስት ብርሃኑ በርታ እና አርቲስት ተስፋ ብርሃን ገ/ጻዲቅ ነበሩ።
‎
‎በዕለቱ በተካሄደው የቁልፍ ማስረከብ ስነ-ስርዓት ላይ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች፣ የዳሽን ቢራ ከፍተኛ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የብዙሃን መገናኛ ባለሙያዎች በተገኙበት ቤቶቹ ለባለቤቶቻቸው ተረክበዋል።
‎
‎ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በቀጣይም ከህብረተሰቡ ጎን በመቆም ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፣ “ጥበብን ማክበር – ታሪክን ማክበር ነው!” በሚለው መርሁ የሀገር ባለ ውለታዎችን መደገፉን እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

ምንጭ፦ Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

Tags: Dashen Beer Factoryዳሽን ቢራ ፋብሪካ
Previous Post

በከፊል የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች መኖሪያ ቤቶች አይደሉም

Next Post

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ
Community & CSR

የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

October 23, 2026
የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ
Community & CSR

የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ

October 20, 2026
ከግንባታ ባሻገር ለሕይወት፡ የባማኮን ሪል እስቴት ሠራተኞች ያደረጉት አርአያነት ያለው የደም ልገሳ
Community & CSR

ከግንባታ ባሻገር ለሕይወት፡ የባማኮን ሪል እስቴት ሠራተኞች ያደረጉት አርአያነት ያለው የደም ልገሳ

October 12, 2026
Next Post
በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent