• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት በወሎዋ ኮምቦልቻ ከተማ ግዙፍ የሪል እስቴት ግንባታን አስጀመረ

ወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት በወሎዋ ኮምቦልቻ ከተማ ግዙፍ የሪል እስቴት ግንባታን አስጀመረ

Betegna Team by Betegna Team
May 26, 2026
in Construction & Projects
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

50 ሽህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፈውና በወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት የሚገነባው የመኖሪያ መንደር 400 ካሬ ሜትር ላይ ከሚያርፈው G+1 ሌግዠሪ ቪላ ጀምሮ G+4 እና G+6 አፓርትመንቶችን ያካተተ ነው፡፡

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሀመድአሚን የሱፍ በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ኮምቦልቻ በፍጥነት እያደገች የምትገኝና የሰው ፍሰቱና ብዛቱ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ለማሟላት ከፍተኛ ድርሻ ያለው መሆኑን ጠቁመው ቃሉን አክብሮ ስራውን እንደሚያከናውን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡

ወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት ግዙፍ የሆነውንና የተለያዩ መንደሮች የተካተቱበትን ግንባታ ለማከናወን ከ50 በላይ ቋሚ ሰራተኞችን ቀጥሮ፣ የተደራጀ ቢሮ ገንብቶና ማሽነሪዎችን አስገብቶ ስራ የጀመረ ካምፓኒ መሆኑን የካምፓኒው ባለቤትና CEO ሱለይማን አራጋው ተናግረዋል፡፡

ወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት ጥራታቸውን የጠበቁና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዘው የተገነቡ ቤቶችን ፍላጎቱ ላላቸው ሁሉ የሚያቀርብ ሲሆን በተለይ ከሀገራቸው ወጥተው በተለያዩ አለማት የሚገኙ ያካባቢው ተወላጆች የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡

የሪል እስቴት ካምፓኒው ለወደፊት እድገቱ ሲል ቃሉን ማክበር ዋነኛ መገለጫው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን አካባቢውን ያማከለ የዋጋ ተመን እንዳለው በስነ-ስርዓቱ ላይ ተነግሯል፡፡ በቦታው ላይ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡

ምንጭ: FastMereja

Tags: Wollo Paradise Real Estateወሎ ፓራዳይዝ ሪል እስቴት
Previous Post

ላይፍ ታይም ፕሮፐርቲስ እና ፋስት ፔይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

Next Post

ኖህ ሪል እስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የኢትዮጵያ መከላከያ ፋውንዴሽን እና ሪፖርታጅ ፕሮፐርቲስ የጋራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ
Construction & Projects

የኢትዮጵያ መከላከያ ፋውንዴሽን እና ሪፖርታጅ ፕሮፐርቲስ የጋራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

October 23, 2026
ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በጎተራ የሚያከናውነውን ሁለተኛውን ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
Construction & Projects

ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በጎተራ የሚያከናውነውን ሁለተኛውን ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

October 12, 2026
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ
Construction & Projects

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

March 18, 2026
Next Post
ኖህ ሪል እስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት

ኖህ ሪል እስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent