• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች አዲስ ተስፋን ይዘው የመጡት ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች አዲስ ተስፋን ይዘው የመጡት ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

Betegna Team by Betegna Team
July 13, 2026
in Technology
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የ3ዲ ኮንክሪት ሕትመት፣ ቀላል የዓረብ ብረት ግንባታ እና የኮንቴይነር መኖሪያ ቤቶች የዓለማችን የግንባታ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ቋንቋዎች ሆነዋል።

እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በስፋት ጥቅም ላይ መዋል የጀመሩት በቅርብ ዓመታት ቢሆንም፣ በዓለም ዙሪያ በፍጥነት እየተስፋፉ ይገኛሉ።

እንደ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ እንግሊዝ፣ ኔዘርላንድስ እና ደቡብ ኮሪያ ያሉ ሀገራት የዜጎቻቸውን የቤት ፍላጎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመፍታት እነዚህን ቴክኖሎጂዎች ቀድመው ጥቅም ላይ ካዋሉ ግንባር ቀደም ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ።

በዚህ ረገድ ኢትዮጵያም ፈጥናለች፣ ሀገራችን በእርግጥም ዘምናለች፤ ከሰሞኑ እነዚህን ሦስት የግንባታ ቴክኖሎጂዎች በማጣመር፣ የዜጎችን የቤት ጥያቄ ለመፍታት አንድ ብላ ጉዞ ጀምራለች!

በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት እጅግ መሠረታዊ ከሆኑ ጥያቄዎች አንዱ ነው። የከተሞች መስፋፋት እና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ይህን ፍላጎት ይበልጥ አንገብጋቢ አድርገውታል።

በተለይ በዋና ከተማችን አዲስ አበባ ያለው የቤት አቅርቦት እና ፍላጎት አለመጣጣም ለከፍተኛ የቤት ኪራይ ንረት እና ለኑሮ ውድነት ዋነኛ ምክንያት በመሆኑ አፋጣኝ መፍትሔ ይሻል።

ይህን ችግር ለመፍታት መንግሥት ባወጣው የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ፣ 4.4 ሚሊዮን ቤቶችን በተለያዩ አማራጮች ለመገንባት አቅዷል።

ይህንንም ለማሳካት፦

  • የግል ዘርፉን ማሳተፍ፦ ችግሩን ለመቅረፍ መንግሥትን ብቻ ከመጠበቅ ይልቅ፣ የግል አልሚዎች በስፋት እንዲሳተፉ የሚያስችሉ የሕግ ማዕቀፎች ተሻሽለዋል።
  • የማኅበራት አደረጃጀት፦ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ነዋሪዎች በማኅበር ተደራጅተው የቤት ችግራቸውን እንዲፈቱ የመሬት አቅርቦት እና መሰል ድጋፎች እየተደረጉ ይገኛሉ።

በሌላ በኩል ከዚህ ቀደም በተለመደው የቤት ግንባታ ሒደት ብቻ በከተሞች ያለውን የቤት አቅርቦት ችግር መፍታት ስለማይቻል፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ተግባራዊ እየተደረጉ ነው።

እነዚህ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ በርከት ያለ ነው፦

  • የ3ዲ ሕትመት (3D Printing)፦ ልዩ የሆነ ትልቅ ፕሪንተር በመጠቀም ኮንክሪት ወይም ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በመደርደር ግድግዳዎችን እና መዋቅሮችን ይገነባል። ይህ ቴክኖሎጂ የብረት ግብዓትን እስከ 30 በመቶ፣ ሲሚንቶን ደግሞ ከ35 እስከ 40 በመቶ መቀነስ የሚችል ወጪ ቆጣቢ አማራጭ ነው። በአሁኑ ወቅት ባለ 4 ወለል (G+4) ቤቶች በዚህ ቴክኖሎጂ እየተገነቡ ሲሆን፣ ዲዛይኑ እስከ 14 ወለል እና ከዚያ በላይ የመገንባት አቅም አለው።
  • ቀላል የአረብ ብረት ግንባታ፦ ቀላል እና ጠንካራ የብረት ክፍሎች በፋብሪካ ተዘጋጅተው ወደ ግንባታ ቦታ ተወስደው የሚገጣጠሙበት ዘዴ ነው። ይህም የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋን የመቋቋም አቅም ያለው ሲሆን፣ ለፈጣን ግንባታ ምላሽ ከመስጠቱ ባሻገር ከእንጨት ይልቅ እጅግ ዘላቂ ነው።
  • ተገጣጣሚ ቤቶች፦ የቅድመ-ፋብሪካ ቴክኖሎጂዎች የግንባታ ጊዜን በአጭሩ በመቅጨት ለፈጣን የቤት አቅርቦት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።

መንግሥት እነዚህን ጊዜ፣ ጉልበት እና ወጪ ቆጣቢ የሆኑ አዋጭ የግንባታ ዘዴዎች ወደ ተግባር እያስገባ ነው።

ኢትዮጵያ በጀመረችው በዚህ የለውጥ ፍጥነት ጉዞዋን ስትቀጥል፣ ቴክኖሎጂው ደግሞ በበኩሉ ፈጥኖ ቤታችንን ይገነባልናል።

በዚህም በመጪዎቹ ጥቂት ዓመታት ውስጥ፣ የዘመናት የቤት ጥያቄያችን ዘላቂ መፍትሔ እንደሚያገኝ ታላቅ ተስፋ ተጥሏል።

ምንጭ: ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

Tags: 3D printing
Previous Post

በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ጸደቀ

Next Post

ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቡርኪናፋሶ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የኮንስትራክሽን ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን የተዘጋጀው ኢቫኮኔት (EvaConnect) ፕላትፎርም በይፋ ተመረቀ
Technology

የኮንስትራክሽን ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን የተዘጋጀው ኢቫኮኔት (EvaConnect) ፕላትፎርም በይፋ ተመረቀ

July 26, 2026
በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው ‘ስሪዲ’ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?
Technology

በኢትዮጵያ ቤቶች እየተገነቡበት ነው የተባለው ‘ስሪዲ’ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?

June 12, 2026
ጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከምድር ተነስተው የሚንሳፈፉ ቤቶችን እየሞከረች ነው
Technology

ጃፓን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከምድር ተነስተው የሚንሳፈፉ ቤቶችን እየሞከረች ነው

November 22, 2025
Next Post
ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቡርኪናፋሶ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቡርኪናፋሶ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent