• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ብዙ ያልተባለለት የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ልፋት

ብዙ ያልተባለለት የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ልፋት

Desalegn Kebede by Desalegn Kebede
December 4, 2024
in Selling Guide
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የሪል እስቴት የሽያጭ ሰራተኞች በገንዘብ አቅርቦት እጥረት በሚፈተነው የሪል እስቴት ልማት ውስጥ ለአልሚዎች በቅናሽ ገንዘብ አቅራቢ ባለውለታዎችም ጭምር ናቸው።

ከባንክ በዓመት በ18+% ወለድ ለማግኘት የከበደን ብድር አንድ ጊዜ ብቻ በሚከፈል በአማካኝ ከ5% በማይበልጥ የአንድ ጊዜ ክፍያ የሚያቀርቡ የሪል እስቴት ልማት አጋሮች ናቸው።

ብዙዎች የሚከፈለውን ክፍያ መጠን እንጂ የስራውን ክብደትና ያላውን ፍጋት ለማስተዋወቅ የሚወጣውን ወጪ አንድ ገዢ ለማግኘት በመቶዎች የሚቆጠር ዕጩ ገዢን ማነጋገር እንደሚፈልግ አይረዱትም።

የስራውን ዝርዝር በጥቂቱ ለማሳየት ያክል ጥቂት እንበል
አንድ የሽያጭ ሰራተኛ የሚከተሉትን እንዲተገብር ይጠበቅበታል:-

  • ማስተዋወቅ:- በመደበኛ ሚዲያ ፣በማህበራዊ ሚዲያ፣ በጋዜጦች፣ በበራሪ ጽሁፎች፣ በአውደ ርዕይ፣ በተለያዩ መድረኮች
  • ልየታ:- በማስተዋወቅ ሂደት የሚመጡትን ደንበኞች እውነተኛ ገዢዎችን መለየት፣ ይሽጥልኝ ብለው የሚመጡ ቤቶችን ገምግሞ ገበያው ሊቀበለው የሚችል መሆኑንና አለመሆኑን መለየት
  • የጉብኝት ጉዞ:- ቤት ገዢዎች በመጡ ቁጥር ሳይቶችን ሄዶ ማስጎብኘት ይጠበቅባቸዋል
  • ማስረዳት :- ለሽያጭ ስለሚያቀባቸው ቤቶች (ፕሮጀክት) ይዘት፣ ስለ አልሚው ድርጅት ፣ ስለ ክፍያ ሁኔታ፣ ስለ ሽያጭውል.. ጠንቅቆ አውቆ ለዕጩ ገዢዎች በስልክም በአካልም በጽሁፍም ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል
  • መርዳት:- የቤት ግብይት ሁል ጊዜ የሚተገበር ባለመሆኑ ለመግዛት የወሰኑ ሰዎች ስለቤት ግብይት ሂደት ግራ ሊጋቡና እርዳታ ሊፈልጉ ይችላሉ ። በዚህ ወቅት የሽያጭ ሰራተኞች በግብይት ሂደቱ ገዢዎችን እንዲረዱ ይጠበቅባቸዋል።
  • ማደራደር:- ድርድር አንድ የሪል እስቴት ግብይት አካል ሲሆን በሻጭና ገዢ መካከል የሚደረገው ድርድር በ ሽያጭ ባለሙያዎች እንዲመራ ስለሚጠበቅ የማደራደር ሀላፊነት አለባቸው።
  • ውል ማፈራረም:- የግብይት ሂደቱ በሽያጭ ባለሙያዎች በኩል ተጠናቀቀ የሚባለው ገዢና ሻጭ በቀረበው ውል ላይ ተስማምተው ሁለቱም የሽያጭ ውሉን ሲፈርሙ በመሆኑ የማፈራረም ሂደቱን የማስፈጸም (የመከታተል)ግዴታ አለባቸው።
  • መከታተል:- ከግብይት በኋላም ቀጣይ ክፍያዎችም የመከታተል ሀላፊነት አለባቸው።

ይህ ሁሉ ሆኖ በቅናሽ ለአልሚዎች ከሚያስገቡት ገቢ የሚከፈላቸው መጠን ሲወራ ብዙ ቢመስልም ከልፋታቸው አንጻር እጅግ አናሳ የሚባል ነው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሰሩበት ኮሚሽን አከፋፈል ላይ ታማኝ ሆነው በጊዜ የሚከፍሉ አልሚዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው። አንዳንዶቹ አዘግይተው በጣም ጥቂቶቹ ደግሞ እጅግ በጣም አዘግይተው ነው የሚከፍሏቸው።

ይህ ብዙ የተወራበት ብዙ የሚፈጋበት የስራ ዘርፍ የስራውን ክብደት ያገናዘበ በድርድር የሚወሰን ከፍ ያለ ኮሚሽን የሚከፈልበት ባለሙያዎቹም የላባቸውን ዋጋ በተገቢው ሁኔታ የሚከፈልበት አሰራር ሊኖር ይገባል። እነሱም ተባብረው ማህበር መስርተው ለመብቶቻቸው መከበር ሊታትሩ ይገባል እላለሁ።

በደሳለኝ ከበደ
ሲቪል መሀንዲስ፣ ሪል እስቴት አማካሪ፣ አሰልጣኝ እና ጸሀፊ

Tags: Client SupportCommissionProperty HandoverReal Estate SalesTransaction Process
Previous Post

ጎህ ቤቶች ባንክ ካለፈው ዓመት 12 እጥፍ ጠቅላላ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለፀ

Next Post

በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Desalegn Kebede

Desalegn Kebede

ኢንጂነር ደሳለኝ ከበደ የሲቪል ምህንድስና ባለሙያ፣ የሪል እስቴት አማካሪ፣ አሰልጣኝ እና ጸሐፊ ሲሆኑ፤ በግንባታ፣ በሪል እስቴት ስልጠና እና በገበያ ጥናት ዘርፎች የሚታወቀውን አቡቀለምሲስ ግሩፕ (Abukelemsis Group) መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው።

ተዛማጅ ጽሑፎች

ተሾመ ግርማ በቴምር ፕሮፐርቲስ የሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ፤ ቀደም ሲል የሀሞና መስራችና በአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ሰራተኛ
Insights & Profiles

በስምንት ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞዬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን ለመሸጥ የቻልኩበት ሚስጥር

September 25, 2026
የሪል እስቴት ማስታወቂያዎች የመቶኛ ቁጥሮች
Selling Guide

የሪል እስቴት ማስታወቂያዎች የመቶኛ ቁጥሮች

November 18, 2025
ሴልሶችዬ ደንበኞቻችንን እንወቃቸው
Selling Guide

ሴልሶችዬ ደንበኞቻችንን እንወቃቸው

November 9, 2024
Next Post
በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent