ከጨረታ የተሰረዙ ንግድ ቤቶችን ስለማሳወቅ፤
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሐምሌ 18 ቀን 2017 ጀምሮ በጨረታ ቁጥር ቤ/ል/አስ/ቢ/የመ/ን/ቤ/ኪ/ጨ/001/2017 ለተጫራቾች ክፍት በሆነው የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ተካተው ከነበሩ ንግድ ቤቶች ውስጥ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩት ንግድ ቤቶች ከጨረታው የተሰረዙ መሆናቸውን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ምንጭ፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ


















