• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
ቺባን ሪል ስቴት ሌግዥሪ አፓርትመንቶችን አስመረቀ

ቺባን ሪል ስቴት ሌግዥሪ አፓርትመንቶችን አስመረቀ

Betegna Team by Betegna Team
January 18, 2026
in Sales & Marketing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ቺባን ሪል ስቴት የቺባን ፕሮፐርቲስ እሕት ኩባንያ የሆነው “አልፋ ባለ አምስት ኮከብ ሌግዠሪ መኖሪያ አፓርትመንት” ፕሮጀክቱን አዲስ አበባ፣ 22 አካባቢ መርቆ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጉን አስታወቀ።

ከመኖሪያ ቤቶቹ ውጭ ያሉት አገልግሎት መስጫ ህንጻዎች የግንባታ ሂደት ደግሞ 80 በመቶ መድረሱ ነው የተነገረው፡፡

ፕሮጀክቱ በመጀመሪያ ከታቀደለት የሁለት ዓመት ተኩል የግንባታ ጊዜ ቀደም ብሎ ከአንድ ዓመት እስከ አንድ ዓመት ተኩል ባለው ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለገዢዎች እንደሚተላለፍ የግንባታው አስተባባሪዎች ገልጸዋል።

ፕሮጀክቱ የመኖሪያ ቤት አገልግሎትን ከከፍተኛ የሆቴል ምቾት ጋር ያጣመረ ሲሆን፥ ባለ 17 ወለል ፕላን ያለው ሆኖ ስቱዲዮን ጨምሮ እስከ ሶስት የመኝታ ክፍል አማራጮች አሉት።

የሆቴል ሎቢ፣ ሬስቶራንት፣ ካፌ፣ ጂም፣ የመዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫወቻ ስፍራዎችን ግንባታው አካቷል፡፡ በተጨማሪም፣ ሁለት ሰፋፊ ፔንት ሃውሶችንና አንድ የራሱ መዋኛ ያለው ባለሁለት ወለል እጅግ ቅንጡ ፔንት ሀውስ ይዟል።

እንዲሁም ዕንግዶች እና ነዋሪዎች የሚጠቀሙበት ቅንጡ ሎቢ እና የሪሴፕሽን ቦታን በግራውንድ ፍሎር ላይ ያካተተ ሲሆን፣ በዚህ ኢንቨስትመንት ላይ በአጋርነት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ደንበኞች ደግሞ የተረጋገጠ አስራ ሰባት ከመቶ ዓመታዊ ገቢ የሚያስገኝ ዕድል የተመቻቸ መሆኑ ተብራርቷል።

ነዋሪዎች ወደ ቤታቸው የሚገቡት በዘመናዊ የካርድ አጠቃቀም ዘዴ (Card Access) ሲሆን፣ ይህም ከፍተኛ ደሕንነትን እንዲሰማቸው ያደርጋል ያለው ቺባን ፕሮፐርቲስ ነው፡፡

ምንጭ: DireTube, , EthioTimes

Tags: Chiban PropertiesChiban Real Estate
Previous Post

ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ

Next Post

የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ዕጣ ፈንታ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ
Sales & Marketing

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

March 17, 2026
ራይድ ለደንበኞቹ የመኖሪያ የቤት ሽልማት አበረከተ
Sales & Marketing

ራይድ ለደንበኞቹ የመኖሪያ የቤት ሽልማት አበረከተ

January 9, 2026
አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በይፋ አስጀመረ
Sales & Marketing

አባይ ሆምስ የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በይፋ አስጀመረ

November 15, 2025
Next Post
የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ዕጣ ፈንታ

የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ዕጣ ፈንታ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

March 18, 2026
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

March 18, 2026
በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

March 17, 2026
ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

March 17, 2026
የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

March 16, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (20)
  • Construction & Projects (25)
  • Construction Material Supply (6)
  • Design & Innovation (12)
    • Architecture (1)
    • Technology (10)
  • Global (1)
  • Government Housing (47)
  • Insights & Profiles (12)
  • Legal Updates (75)
    • Community Complaints (5)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (10)
  • Property Handover (9)
  • Real Estate Guides (11)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (6)
  • Sales & Marketing (35)
  • Tenders & Bids (54)
    • Land Lease (27)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2024 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent