• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የቤት ኪራይ፣ የቤት ግዢ እና የመሬት ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል?

የቤት ኪራይ፣ የቤት ግዢ እና የመሬት ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል?

የቤት ኪራይ፣ የቤት ግዢ እና የመሬት ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል?

Betegna Team by Betegna Team
April 11, 2024
in Buying Guide, Renting Guide, Selling Guide
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ሰሞኑን በርካታ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች እየወጡ መሆኑን ተከትሎ ከሚዘዋወሩ ጥያቄዎች መካከል የቤት ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል? የቤት መግዢያስ ? የመሬት ነገር እንዴት ይሆናል? የሚሉ ግዘፍ ነስተው ወጥተው ይታያሉ።

እኔም በዚህ ጉዳይ የግል ምልከታና ግምቴን ማስቀመጥ ወደድኩ።

በእኔ አመለካከት በአጭሩ የቤት ኪራይ ዋጋ ይጨምራል፤ የቤት መግዣ ዋጋ ይቀንሳል፤ የመሬት ዋጋም እየቀነሰ ይሄዳል የሚል ነው። ለእያንዳድንዳቸው ምክንያቶቼንም እንደሚከተለው አስቀምጣለሁ።

የቤት ኪራይ ይጨምራል

የቤት ኪራይ ዋጋ ይጨምራል ያልኩባቸው ምክንያቶች፦፦

  • ብዙ ቤቶች ለኪራይ ገበያ እየወጡ ባለመሆኑ
  • እንደሌሎች ዘርፎች ከመንግስት መመሪያዎች ትይዩ በቤት ባለቤቶች የሚያወጧቸው መሬት ላይ የሚተገበሩ ያልተጻፉ ህጎች ገዢ ስለሚሆኑ
  • ባለፉት አመታት ዋጋ መጨመርም ሆነ ከቤት ማስወጣት ክልክል በነበረባቸው ወቅቶች የቤት አከራዮችና ተከራዮች ኑሮ ውድነቱን ያማከለ መጨማመርና ልምምድ መኖሩ
  • ፖሊሲዎችን እንደ ክፍተት የሚጠቀሙ የተከራይ አከራዮች መበራከት ( ትልቅ ቤት ተከራይተው ከፋፍለው የሚያከራዩ (House hackers ) መበራከት)
  • በመኖሪያ ቤትነት ከማከራየት ይልቅ ጥቂት የቤት ዕቃዎችን አሟልተው በእንግዳ ማረፊያ (Guest house) ስም ማከራየት ተመራጭ (ማምለጫም) እየሆና መምጣቱ
  • ከተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ወደ መዲናችን በተለያዩ ምክንያቶች ለኑሮ የሚመጡ ወገኖች ቁጥር እየጨመረ መሄዱ
  • የጊቢውና ሌሎች ወሳኝ ቦታዎች ቁልፍና የግቢው መተዳደሪያ ህግ በቤቱ ባለቤቶች እጅ መሆኑ 🙂

የቤት መግዣ ይቀንሳል

የቤት መግዣ ዋጋ ይቀንሳል ለማለት ምክንያቶቼ፦

  • የገንዘብ (ካሽ) እጥረት መኖሩ
  • ብዙ አልሚዎች ዘርፉን መቀላቀላቸው
  • በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ ቤቶችን በአንድ አካባቢ የሚገነቡ ከተማ አከል የቤት ግንባታዎች ( mass housing projects) መጀማመር
  • በቴክኖሎጂ የተደገፉ ዋጋ ቀናሽ የቤት አማራጮች እየመጡ መሆኑ
  • የመሬት አቅርቦት መሻሻል ( በሊዝ፣ በPPP ፣ አብሮ ማልማት…)

የመሬት ዋጋ ይቀንሳል

የመሬት ዋጋ ይቀንሳል ስል ምክንያቶቼ፦

  • በርካታ መሬት ወደ ገበያ እየወጣ መሆኑ ( በመንግስት፣ በግለሰቦች፣ በልማት ተነሺዎች፣ በልማት ሰጊዎች 🙂 …)
  • የገንዘብ (ካሽ) እጥረት መኖር
  • ከመግዛት ይልቅ አብሮ ማልማት በቦታ ገዢዎች እየተመረጠ መምጣቱ
  • የፈረሳ ስጋት መኖር
  • ከመንግድ ገብቶ መገንባት የሚለው መመሪያ ይፕትናንሽ መሬቶችን የመልማት አቅም ስለሚፈታተን
  • በኮሪደር ልማት ተከትሎ የተቀመጠውን የግንባታና ዲዛይን መስፈርት አሟልቶ መገንባት ለብዙዎች ከባድ መሆኑ
  • በቂ አቅም ማሳያና ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ለሚያዘጋጁ ቀጥታ ከመንግስት ለማስፋፊያም ሆነ ለአዲስ ፕሮጀክት መሬት የማግኘት ዕድል እየሰፋ መምጣቱ

በደሳለኝ ከበደ
ሲቪል መሀንዲስ፣ ሪል እስቴት አማካሪ፣ አሰልጣኝ እና ጸሀፊ

Previous Post

ላለፉት 23 ዓመታት የይገባኛል ክርክር የነበረበት ቤት ክርክሩ ሳይቋጭ በኮሪደር ልማት ምክንያት ፈረሰ

Next Post

በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

ተሾመ ግርማ በቴምር ፕሮፐርቲስ የሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ፤ ቀደም ሲል የሀሞና መስራችና በአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ሰራተኛ
Insights & Profiles

በስምንት ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞዬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን ለመሸጥ የቻልኩበት ሚስጥር

September 25, 2026
የሪል እስቴት ማስታወቂያዎች የመቶኛ ቁጥሮች
Selling Guide

የሪል እስቴት ማስታወቂያዎች የመቶኛ ቁጥሮች

November 18, 2025
ብዙ ያልተባለለት የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ልፋት
Selling Guide

ብዙ ያልተባለለት የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ልፋት

December 4, 2024
Next Post
በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ

በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent