• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ተለዩ

Betegna Team by Betegna Team
October 6, 2024
in Legal Updates
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፤ ህንፃዎች ከመንገድ መራት ያለባቸጡ ርቀት (Setback)፣ የመሬት ስፋት ዝቅተኛው ገደብ እና የህንፃ የጎን ስፋት (Frontage) አተገባበር መመርያ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡

ይሁንና መ/ቤቱ የወጣው መመሪያ ለአተገባበር አስቸጋሪ በመሆኑ ተጨማሪ ማብራሪያ ለከተማ አስተዳደር ፕላን እና ልማት ቢሮ እንዳቀረበ ተጠቅሷል። የከተማ አስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ቢሮ ምላሽ ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት ከኮሪደር ውጭ በስብሳቢ መንገድ /collector street/ እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች /Local street/ ጋር ለሚዋሰኑት ይዞታዎች ግንባታቸውን በተመለከተ የተሻሻለውን ሴትባክ መጠበቅ ያለባቸው ሲሆን 500 ካ.ሜ አነስተኛ የይዞታ ስፋት ውሳኔ እና 20 ሜትር የመንገድ ፊት ለፊት ገፅታ /frontage/ አስገዳጅ የማይሆን መሆኑ ተገልጿል።

ሙሉ መረጃው እንደሚከተለው ተቀምጣል።

ጉዳዩ፡- ማብራሪያ መላክን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው በቀን 06/12/2016 ዓ.ም በቁጥር አ/አ/ከ/አ/ፕ/ጽ/ቤት/045/2016 በተፃፈ ደብዳቤ የአበባ ከተማ አስተዳደር ኮሪደርና የውስጥ ለውስጥ መንገድን ተከትሎ ግንባታዎች ከመንገድ ርቀው የሚነበቡትን (Setback) እና ከመንገድ ትይዩ ያለውን የይዞታዎች ርዝመት እንዲሁም ከዋና መንገድ ትይዩ ያሉ ይዞታዎች የይዞታ መጠንን እና የቦታውን አቀማመጥ ቅርፅ (Plot Shape) ምን መምሰል እንዳለበት የካቢኔ ውሳኔ የተላክላችሁ ቢሆንም እየተተገበረ ያለውን ማለትም የኮሪደር ልማት ባልደረሰባቸው ቦታዎች በፕላናችን ላይ በተለያየ እቅድ የተያዙ የ5 ዓመት የኮሪዶር ልማት፤ ስልታዊ ዕቅድ /strategic plan/ ተብለው የተያዙ ቦታዎች፤ የ5 ዓመት መልሶ ማልማት እቅድ ውስጥ ያሉ ቦትዎች እና መዋቅራዊ ፕላን ዋና መንገድ /PAS/ ተከትሎ ያሉ ቦታዎች ወደ ውስጥ ምን ያህል ርቀት ድረስ እንደሚገባ በግልፅ የተቀመጠ ባለመሆኑ አገልግሎት ለመስጠት የተቸገረ መሆኑን የአዲስ ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት በደብዳቤ የጠየቃችሁ ሲሆን በአናንተ በኩል ግልጽ የሆነ መመሪያ ባለመኖሩ ምላሽ ለመስጠት ስለተቸገራችሁ በቢሮው በኩል ማብራሪያ እንድንሰጥበት በማለት የጠየቃችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም በተለያየ ጊዜ ፀድቀው በትግበራ ላይ የሚገኙ የአካባቢ ልማት ፕላኖች ላይ ታቅደው የነበሩ የማስፈጸሚያ ደንቦችን ከተሻሻለው የሴትባክ ህግ ጋር ማስታረቅና ወደ አንድ ወጥ ስታንዳርድ ማምጣት አስፈላጊ በመሆኑ የሀንፃ ግንባታዎች ከመንገድ መራት ያለባቸው ርቀት /ሴትባክ/ እና በአ.ል.ፕ ጠናቱ ዋና መንገድ /PAS/ እና ንዑስ ዋና መንገድ /SAS/ ላይ አነስተኛ የይዞታ ስፋት ከ500 ካሬ ሜትር በታች መሆን እንደሌለበት በመመሪያው ላይ የተጠቀስ መሆኑን በማስታወስ

መመሪያው ከኮሪደር ውጭ ባሉት ዋና ዋና መንገዶች /PAS/ እና በንዑስ ዋና መንገዶች /SAS/ ላይ ለሚገኙ ይዞታዎችም ጭምር የሚመለከታቸው መሆኑን በመግለጽ

ነገር ግን ከኮሪደር ውጭ በስብሳቢ መንገድ /collector street/ እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች /Local street/ ጋር ለሚዋሰኑት ይዞታዎች ግንባታቸውን በተመለከተ የተሻሻለውን ሴትባክ መጠበቅ ያለባቸው ሲሆን 500 ካ.ሜ አነስተኛ የይዞታ ስፋት ውሳኔ እና 20 ሜትር የመንገድ ፊት ለፊት ገፅታ /frontage/ አስገዳጅ የማይሆን መሆኑን እንገልፃለን።

Tags: Addis Ababa land regulationfrontageland development Ethiopialand size requirementsland use Ethiopiaproperty management Ethiopiareal estate Ethiopiaroad frontage regulationSetback
Previous Post

ሰባ በመቶ ከፍለው ቤት ለመገንባት መሬት የወሰዱ ማኅበራት ቦታቸው በመወሰዱ ቅሬታ አሰሙ

Next Post

የቀበሌና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ 4,000 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ
Legal Updates

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ
Legal Updates

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

October 27, 2026
በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ
Legal Updates

በ2015 ዓ.ም ወደ መሬት ባንክ በገባ ይዞታ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመፍታት አዲስ የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ

September 28, 2026
Next Post
የቀበሌና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ 4,000 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የቀበሌና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ 4,000 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent