• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ

ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ለአፓርትመንት ግዢ የተቀበለውን ገንዘብ እንዲመልስ ታዘዘ

Betegna Team by Betegna Team
September 4, 2025
in Legal Updates
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ አወዛጋቢው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የተሰኘው ኩባንያ፣ ለአፓርትመንት ግዢ ተመዝግበው ገንዘብ ከፍለው ለነበሩ ደንበኞች የተቀበለውን ገንዘብ ከነወለዱ እና ከፍርድ ቤት ወጪዎች ጋር እንዲመልስ አዘዘ።

ከስድስት ወራት በላይ የፈጀውን የፍርድ ሂደት ተከትሎ ባለፈው ወር የተላለፈው ይህ ውሳኔ፣ ወደ 2.3 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸውን የቤት ሽያጭ ውሎችንም ያፈረሰ መሆኑ ተገልጿል።

ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ፣ ክሱን ለመሰረቱት ከሳሾች እፎይታን የሰጠ ቢሆንም፣ ገንዘባቸው ምን ላይ እንደደረሰ እልባት ላላገኙት እና ሌሎች ክሶችን ለመሰረቱት ወደ 1,750 ለሚጠጉ ሌሎች ባለአክሲዮኖች ግን መፍትሄ አይሰጥም።

ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፣ በ2021 እ.ኤ.አ. በ135 ባለአክሲዮኖች የተመሰረተ ሲሆን፣ በወቅቱ በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መስራች ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ይመራ ነበር። ኩባንያው ሲቋቋም ዋነኛ አላማው “ጥቁር ማህበረሰብን የሚደግፍ” በሚል መፈክር፣ ከአርሶ አደሮች በቀጥታ ርካሽ የሸቀጣ ሸቀጥ ምርቶችን ለተጠቃሚው ማቅረብ ነበር።

ሆኖም፣ ብዙም ሳይቆይ ኩባንያው አቅጣጫውን በመቀየር ወደ ግዙፍ የሪል እስቴት ፕሮጀክቶች ገብቷል። በተለይም በአዲስ አበባ መሀል ባለ 115 ፎቅ “ከገበሬው ታወር” የመገንባት እና ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የኩባንያውን አክሲዮን ከመግዛት ጋር የተያያዘ የቤት ባለቤትነት እቅድ ማውጣቱ ይታወሳል።

ይህ የንግድ ሞዴል ብዙ ጥርጣሬዎችን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ ብዙም ሳይቆይ ኩባንያው ወደ ከባድ ቀውስ ውስጥ ገብቷል። ከፍተኛ ሥራ አስኪያጆቹ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲውሉ፣ በሜክሲኮ አደባባይ ከቢጂአይ-ኢትዮጵያ ለመግዛት ታቅዶ የነበረው ቦታ ስምምነት ሲፈርስ፣ እና ዋና ስራ አስፈጻሚው ከሀገር መውጣታቸው ሲዘገብ፣ በርካታ ክሶችም ፍርድ ቤት መቅረብ ጀመሩ።

ለአሁኑ ክስ አሸናፊዎች፣ ቀጣዩ ትልቅ ፈተና የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ማስፈጸም እና ገንዘባቸውን በተግባር ማስመለስ ይሆናል።

ምንጭ፡ ዘ-ሐበሻ

Tags: apartment purchaseEthiopiaPurpose Black EthiopiaReal estaterefund
Previous Post

በቀን ከ300 በላይ ዘመናዊ በሮችን የሚያመርት ፋብሪካ ተመረቀ

Next Post

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ
Legal Updates

ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

March 11, 2026
ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ
Legal Updates

ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ የኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ

January 17, 2026
ቤታቸው ለልማት የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የግብር ዕዳቸውን ክፍያ በተከፋፈለ ጊዜ እንዲፈጽሙ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
Legal Updates

ቤታቸው ለልማት የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የግብር ዕዳቸውን ክፍያ በተከፋፈለ ጊዜ እንዲፈጽሙ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

January 15, 2026
Next Post
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ዙር የመንግስት ንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

ቴምር ሪል እስቴት ለደራሲና ዳይሬክተር ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ የቤት ስጦታ አበረከተለት

March 18, 2026
አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አልሚዎች በተገደበ የጊዜ ሰሌዳ የተላለፉ ቦታዎችን አልምተው ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

March 18, 2026
በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዲያስፖራ ባለሀብቶች የሪል እስቴት ኤክስፖ ማዘጋጀቱን ገለጸ

March 17, 2026
ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

ከተማ አስተዳደሩ 315 የንግድ ሱቆችን ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በዕጣ አስተላለፈ

March 17, 2026
የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

የጊፍት ሪል እስቴት ባለቤት አንድ ሱቅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር ለመቄዶንያ

March 16, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (20)
  • Construction & Projects (25)
  • Construction Material Supply (6)
  • Design & Innovation (12)
    • Architecture (1)
    • Technology (10)
  • Global (1)
  • Government Housing (47)
  • Insights & Profiles (12)
  • Legal Updates (75)
    • Community Complaints (5)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (10)
  • Property Handover (9)
  • Real Estate Guides (11)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (6)
  • Sales & Marketing (35)
  • Tenders & Bids (54)
    • Land Lease (27)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2024 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Government Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent