• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የሪል እስቴት ግብይት ባለሙያዎች በዘርፉ ውስጥ ያላቸው ቆይታ ለምን አጭር ይሆናል

የሪል እስቴት ግብይት ባለሙያዎች በዘርፉ ውስጥ ያላቸው ቆይታ ለምን አጭር ይሆናል?

Desalegn Kebede by Desalegn Kebede
September 19, 2026
in Insights & Profiles
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ በእኛ ተቋም የሚሰለጥኑ የሽያጭ ባለሙያዎችን ቀጥረው የሚያሰሩ የሪል እስቴት አልሚና ሽያጭ ወኪል ተቋማት የማያቋርጥ የሰው ሃይል ጥያቄ መንስዔን ስናጠና የደረስንበት ክፍተትን በመንተራስ የሌሎች ሀገራትንም ከዘርፍ የማቋረጥ ምጣኔንና ምክንያት ካገናዘብን በኋላ ብናጋራው ሊጠቅም ይችላል ብለን በማሰብ ነው።

በሀገራችንና በአለም አቀፍ ደረጃ የሪል እስቴት ግብይት ባለሙያዎች (ኤጀንቶች) በዘርፉ የማይቆዩበት ምክንያት፣ የውጭ ሀገራት ተሞክሮ እና የማቋረጥ ምጣኔ (Turnover Rate) በአጭሩ ተጠቃሎ እንደሚከተለው ሊቀርብ ይችላል፦

ሀ. ባለሙያዎቹ የማይቆዩባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች

  • የፋይናንስ አለመረጋጋት፦ ቋሚ ደሞዝ አለመኖር፣ የባንክ ብድር ዕጥረት እና ቤት ለመሸጥ ረጅም ወራት መፍጀቱ።
  • የኮሚሽን መከልከል፦ አልሚዎች ወይም ገዥና ሻጭ ውል ካጠናቀቁ በኋላ የባለሙያውን ክፍያ ማዘግይፕት ቆራርጦ መክፈል እንዲሁም መከልከላቸው።
  • የመረጃ እጥረት፦ የትኛው ቤት በምን ያህል ዋጋ እንደሚሸጥ የሚያሳይ ማዕከላዊ የዲጂታል መረጃ ቋት (MLS) አለመኖሩ።
  • ህገ-ወጥ ውድድር፦ ማንም ሰው ያለ ፈቃድና ስልጠና “ደላላ” መሆን መቻሉ እና የሙያው ክብር ዝቅ ማለት።

ለ. የአለም አቀፍ የማቋረጥ ምጣኔ (Turnover Rate) በመቶኛ

  • አሜሪካ፦ ወደ ዘርፉ በገቡ በአንደኛው አመት 75%፣ በ5 አመት ውስጥ 87% ኤጀንቶች ስራውን ይተዋሉ።
  • ዱባይ፦ በመጀመሪያው አመት 80% ያቋርጣሉ (በከፍተኛ ውድድር እና መጀመሪያ ላይ ገቢ በማጣት)።
  • ኬንያ፦ አመታዊ የማቋረጥ ምጣኔ ከ30% – 40% ይደርሳል (ባልተመዘገቡ ደላላዎች ውድድር ምክንያት)።
  • ኢትዮጵያ፦ ይፋዊ መረጃ ባይኖርም የማቋረጥ ምጣኔው ከ85% በላይ እንደሚሆን ይገመታል።

ሐ. ለእኛ ግብይት ከሚቀርቡ ከሌሎች ሀገራት (ዱባይ እና ኬንያ) ምን እንማራለን?

  • የመረጃ ግልጽነት (ዱባይ)፦ በስማርት መተግበሪያ (Dubai REST) እያንዳንዱ ቤት እና ኤጀንት በቀላሉ ይረጋገጣሉ።
  • የክፍያ ዋስትና (ዱባይ/ኬንያ)፦ የኮሚሽን ገንዘብ በገለልተኛ የባንክ ሂሳብ (Escrow Account) በህግ ይጠበቃል።
  • የሙያ ማህበር ጥበቃ (ኬንያ)፦ በህግ የተቋቋመው ማህበር (EARB) የባለሙያዎችን መብት ያስከብራል።

መ. ከሌሎች ሀገራት የእኛን የማቋረጥ ምጣኔ ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ታሳቢዎች:-

  • ዘርፉን ሳያውቁ መግባት፦ የሪል እስቴት አልሚዎችና የሽያጭ ወኪል ተቋማት የሽያጭ ባለሙያዎችን ወደ ግብይት ሲያስገቡ አሻሻጥን እንጂ ዘርፉን እንዲያውቁ አያደርጓቸውም። አጣድፈው ያስገቧቸዋል ተጣድፈው ይወጣሉ/ አጣድፈው ያባርሯቸዋል። ዘርፉን ያወቁ ረዘም ባለ ልፋት ስኬት እንደሚገኝ ይረዳሉ በትዕግስት ጠብቀው ስኬታማ ይሆናሉ።
  • ወጥ የሆነ የስልጠና አለመኖር:- ብዙ የሪል እስቴት ተቋማት ባለሙያዎቻቸውን የተለያዩ ስልጠናዎችን ይሰጣሉ። ብዙዎቹ  የማነቃቃት “ትችላለህ: ትችያለሽ” ዓይነት ስልጠናዎች ፣ አንዳንዶች የሽያጭ ስራ ላይ ያተኮሩ፣ ብዙዎች ከሀገራችን ውጪ የሚሰጡ ስልጠናዎችን በአሰልጣኝ ወይም በዩቲዩብ እንዲመለከቱ በማድረግ በተዘበራረቀ ስልጠና ተመሳሳይ ስራ ላይ እንዲገቡ መደረጉ
  • የክፍያ ሁኔታ:- ክፍያው አነስተኛ ደመወዝና ከፍ ያለ ኮሚሽን ላይ የተመሰረተ ቢሆንም በሚከፈለው  ደመወዝ ረክቶ መቀመጥ
  • እቅድ አለሟሟላት:-  ለቅጥር  የሚቀመጠውን ዝቅተኛ የሶስት ወር  አፈጻጸም እቅድ ለማሟላት ባለመቻል 
  • ዘርፉን በልዩነት የሚመራው አካል አለመኖር:-የሪል እስቴት ዘርፍ ከፍተኛ ሙዓለ-ነዋይ የሚዘዋወርበት በመሆኑ በርካቶችን ወደ ዘርፉ እንዲገቡ ይስባል።ለዘርፉ ጤና ሲባል ብዙ ሃገራት ዘርፉን የሚመሩበት መመሪያ አዘጋጅተው፣ ዘርፉን የሚመራ አካል ሰይመው ወደ ዘርፉ የሚቀላቀሉ በሙሉ ሃላፊነትና ተጠያቂነት እንዲኖራቸው ጭምር መስፈርት ያስቀምጣሉ። በሀገራችን ይህንን የሚመራው አካል ባለመኖሩ ከተጎዳው የዘርፉ ተዋናዮች ውስጥ የግብይት ባለሙያዎች ይገኙበታል ። ያለ በቂ ስልጠና እንዲገቡ፣ ዘርፉን ሳያውቁ እንዲገቡ፣ በተገቢው መንገድ ክፍያ እንዳያገኙ፣መብትና ግዴታቸውን እንዳያውቁ….በማድረግ ከዘርፋ እንዲወጡ ያደርጋቸዋል ….

ሠ. መፍትሄዎቹ :-

ከመፍትሄዎቹ አንዱ መመሪያና መሪ እንዲኖር ማድረግ ነው። ለዚህም አዲሱ የኢትዮጵያ የሪል እስቴት አዋጅ የተወሱኑ መፍትሄዎች አስቀምጧል። ይህ አዋጅ ወደ ትግበራ ገብቶ የሚመራው አካል ቢሰየም የሚከተሉትን በማስፈጸም በጎ አስተዋጽኦ ያደርጋል ….

  • የፈቃድ ግዴታ፦ ያለ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Certificate of Competence) መስራት በህግ ያስቀጣል።
  • የውል ግዴታ፦ የኮሚሽን መጠን እና አከፋፈል በፅሁፍ ውል መታሰር እንዳለበት ያስገድዳል።
  • የደረጃ ክፍፍል፦ እንደ ባለሙያዎቹ እውቀት፣ ካፒታል እና ልምድ ደረጃ (Grade) ይሰጣል።

ባጭሩ በአለም ዙሪያ መጀመርያ ላይ ያለ ሽያጭ የሚቆዩበት የ9-14 ወራት የገንዘብ ክምችት (Financial Runway) የሌላቸው ኤጀንቶች በፍጥነት ይወጣሉ። አዲሱ የኢትዮጵያ አዋጅ በተግባር ሲተረጎም ግን ዘርፉን እንደ ዱባይ እና ኬንያ ስልታዊ በማድረግ ባለሙያዎች በስራቸው ላይ እንዲቆዩ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

Tags: ConsultantEthiopian Real Estate LawReal Estate AgentsReal Estate Sales
Previous Post

6ኛው የአርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ “አዲስ ዓመት አዲስ ቤት” በሚል መሪ ቃል በጊዮን ሆቴል በድምቀት ተከፈተ

Next Post

የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

Desalegn Kebede

Desalegn Kebede

ኢንጂነር ደሳለኝ ከበደ የሲቪል ምህንድስና ባለሙያ፣ የሪል እስቴት አማካሪ፣ አሰልጣኝ እና ጸሐፊ ሲሆኑ፤ በግንባታ፣ በሪል እስቴት ስልጠና እና በገበያ ጥናት ዘርፎች የሚታወቀውን አቡቀለምሲስ ግሩፕ (Abukelemsis Group) መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው።

ተዛማጅ ጽሑፎች

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር
Insights & Profiles

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በከፊል የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች መኖሪያ ቤቶች አይደሉም
Insights & Profiles

በከፊል የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች መኖሪያ ቤቶች አይደሉም

September 25, 2026
ተሾመ ግርማ በቴምር ፕሮፐርቲስ የሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ፤ ቀደም ሲል የሀሞና መስራችና በአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ሰራተኛ
Insights & Profiles

በስምንት ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞዬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን ለመሸጥ የቻልኩበት ሚስጥር

September 25, 2026
Next Post
የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

የሕንፃ ግንባታ ደህንነት መስፈርቶችን በተላላፉ አልሚዎች ላይ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣትና የእርምት እርምጃ ተወሰደ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent