• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
የዓለም የከተሞች ቀን በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) መከበር ጀመረ

የዓለም የከተሞች ቀን በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) መከበር ጀመረ

Betegna Team by Betegna Team
October 27, 2026
in Public Housing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና UN-Habitat በጋራ ያዘጋጁት የዓለም የከተሞች ቀን “ከተማን በማደስ በኢትዮጵያ ከተሞች ለሁሉም ምቹና ተስማሚ የመኖሪያ ቤት ማረጋጋጥ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) መካሄድ ጀምሮአል።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ኢንጂነር ሙሐመድ አብድራህማን የከተሜነት ዕድገት ለኢትዮጵያ ከታላላቅ የልማት ዕድሎች አንዱ በመሆኑ ከተሞቻችንን የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የፈጠራ ሥራዎች፣ የቴክኖሎጂ እድገትና የማኅበራዊ ለውጥ ማዕከላት ለማድረግ እየሠራን ነው ብለዋል።

ነገር ግን በዓመት 5.4 በመቶ የሚደርሰው ፈጣን የከተሜነት ዕድገት በመኖሪያ ቤት፣ በመሠረተ ልማት፣ በመሠረታዊ አገልግሎቶች፣ በመሬት አስተዳደር፣ በማዘጋጃ ቤቶች የራስ ገቢ ማሰባሰብና በከተማ ፋይናንስ አቅም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ እንደሚገኝ የገለጹት ክቡር ሚኒስትሩ።

እነዚህን ተግዳሮቶች ለመፍታት የተቀናጀ እርምጃ፣ የረጅም ጊዜ ዕቅድና የዜጎቻችንን ፍላጎትና አቅም ያገናዘቡ ስትራቴጂያዊ እቅዶች እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ ያስጀመረችው ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ 2025–2050 የከተማ እድገትን ለማፋጠን፣ የተቋማትና የማዘጋጃ ቤቶችን አቅም ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሀብትን ለማሰባሰብና ለረጅም ጊዜ የቆዩ የከተማ ልማት ተግዳሮቶችን በሥርዓት በተደራጀ፣ በተቀናጀና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ብለዋል ክቡር ሚኒሰትር።

ስትራቴጂው የኮሪደር ልማትን በማስፋፋት፣ የመኖሪያ ቤት ዕድሎችን በማሳደግ፣ ተቋቋሚና አካታች የከተማ ልማትን በማበረታታት፣ እንዲሁም የከተሞችን የኢኮኖሚ መሠረት በማጠናከር የኢትዮጵያን የከተማ ለውጥ ሂደት ይበልጥ ያፋጥናል ስሉም ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ በ2027 የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ COP32ን ለማስተናገድ እየተዘጋጀች ባለችበት ወቅት፣ ከተሞቻችን በአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ሰጪ እርምጃዎች ውስጥ ወሳኝ ሚና እንዲኖራቸው እየሰራን ነው ብለዋል ሚኒስትሩ።

በቤት ግንባታና በከተማ መሠረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም፣ የአካባቢ ዘላቂነትን ማስጠበቅ፣ ሀብትን በቁጠባ መጠቀምና ከአየር ንብረት ጋር ለተያያዙ አደጋዎች ዝግጁ መሆንን ይበልጥ ማበረታታት አለባቸውም ብለዋል።

ሁሉም የልማት አጋሮች እውቀታቸውን፣ የፋይናንስ ድጋፋቸውን፣ ቴክኖሎጂያቸውንና ተቋማዊ አቅማቸውን ለዚህ የጋራ ሀገራዊ ጥረት የበኩላቸውኝ እንዲያበረክቱ ጥሪ አቅርበዋል ክቡር ሚኒስትር ኢንጂነር ሙሀመድ አብድራህማን።

ምንጭ:- የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር

Tags: Ministry of Urban and InfrastructureUN-Habitatየከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር
Previous Post

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን-ሃቢታት ጋር የከተማዋን ዘላቂ ልማት የሚያጠናክር አዲስ የትብብር ስምምነት ተፈራርሙ

Next Post

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Public Housing

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል
Public Housing

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ
Public Housing

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026
Next Post
የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

የመሬት ይዞታ ደንብ ማሻሻያ እና የልማት ፕሮጀክቶች መሬት ምደባ ጸደቁ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent