የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና በዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት- ሜክሲኮ ከፌዴራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት አጠገብ
ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት- ቄራ ሠነዶች ማረጋገጫ አጠገብ
ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት- መስቀል ፍላዎር አይሻ መስጊድ አጠገብ
ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት- 6 ኪሎ ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፊት ለፊት
ልዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት- ከኢሲኤ (ECA) አጠገብ
እንዲሁም ለገሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በአካል ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0910-48-59-48 ወይም 0922-98-76-33 ወይም 0922-49-18-85 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዌብሳይት / website www.fhc.gov.et
ፖ.ሣ.ቁ P.O. Box 299
ፋክስ ቁጥር፡ 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46
ምንጭ:- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን


















