• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
Girma Seifu

Girma Seifu

ትናንት በተካሄደው የኦቪድ ሪያሊቲ ኤክስፖ 1,500 ሰዎች የ40 በመቶ ቅናሹን ዕድል በመጠቀም ለግዥ መመዝገባቸው ተገለፀ

Betegna Team by Betegna Team
March 11, 2024
in Sales & Marketing
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

የኦቪድ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነው ኦቪድ ሪል እስቴት ይፋዊ የማስጀመሪያና ለአንድ ቀን የቆየ የታላቅ ቅናሽ የቤት ሽያጭ መርሃ-ግብር ማጠቃለያ መድረክ ትላንት በስካይልይት ሆቴል ተካሂዷል።

100% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 40% ቅናሽ፣ 50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ፣ 25% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ፣ 20% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 20% ቅናሽ፣ 10% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ እንዲሁም 5% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ 10% ቅናሽ ተመቻችቶ እንደነበር ተገልጿል።

በመርሃ-ግብሩ የጫካ መኖሪያ ቤት፣ ሐረር ሆራይዘን፣ ኪንግስ ታወርና አፍሪካን ኃይትስ የተሰኙ በላቀ ጥራት የሚገነቡ አራት የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክቶችን ማስተዋወቅ ተችሏል ተብሏል።

Yonas Tadesse

የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሠ የኦቪድ ግሩፕ እህት ኩባንያዎች ራዕይ ኢትዮጵያን ማልማት ነው ብለዋል። ኦቪድ ሪል እስቴት 64 ሺህ ቤቶች እያለማ መሆኑን ገልፀው፤ ከእነዚህ መካከል 90 በመቶዎቹ በመንግሥትና ግል አጋርነት የሚለሙ መሆናቸውን ተናግረዋል። በቅርቡ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ5 ሺህ ቤቶችን ሽያጭ ለማድረግ ከኦቪድ ጋር ሥምምነት መፈፀሙን የድርጅቱን የመፈጸም ደረጃ እንደሚያሳይ ገልፀዋል።

ትውልደ-ኢትዮጵያውያንን ለማሳተፍ ከውጭ ኩባንያዎች ጋር በአጋርነት እንደሚሰራ ጠቁመው፤ ኩባንያው ማኅበራዊ ኃላፊነቱንም በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን አስረድተዋል። ይህንም ተከትሎ እስካሁን 500 መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በነፃ መለገሱን፣ ከ2 ሺህ በላይ እናቶችን ተጠቃሚ ያደረገ የእንጀራ ፋብሪካ ገንብቶ ማስረከቡንና በሌሎች ሀገራዊ ፕሮጀክቶችም የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን አንስተዋል። በቀጣይም ኦቪድ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠው፤ በቤቶች ልማት ያለውን ተሳትፎ በማሳደግ በዘርፉ አዎንታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

በመርሃ-ግብሩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ፣ የዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ የዘርፉ ኩባንያ ተወካዮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት ቦርድ ሊቀ-መንበር እና የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ግርማ ሠይፉ በዚሁ ጊዜ፤ ኦቪድ ለግንባታው ዘርፉ አርዓያ የሆነ ድርጅት ነው ብለዋል።

ኦቪድ በ90 ቀናት ባለ11 ወለል አፓርታማ ገንብቶ ማስረከቡን አስታውሰው፤ በአጭር ጊዜ መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች በማስረከብ የቤት ገበያ ዋጋ እያረጋጋ መምጣቱንም ተናግረዋል። ይህም ኦቪድ በዘርፉ ካስተዋወቃቸው የሥራ ባህሎች መካከል በአርዓያነት የሚጠቀስ መሆኑን ገልጸው፤ ሌሎች በዘርፉ ያሉ ኩባንያዎችም የቤት ፍላጎትን ተደራሽ ለማድረግ መሥራት አለባቸው ነው ያሉት።

በተለይም ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ በተለመደበት የሪል እስቴት ገበያ ኦቪድ ትርፍን ከብዛት የማግኘት ስልቱም በበጎ የሚወሰድና እንደ ኩባንያ ለየት የሚያደርገው መገለጫው እንደሆነ ጠቅሰዋል። በኢትዮጵያ የንግድ ኩባንያዎች ከፉክክር ይልቅ ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባቸው ገልፀው፤ በዚህ ረገድ ኦቪድ ከሌሎች የውጭ ኩባንያዎች ጋር በአጋርነት ለመሥራት ያለውን ተሞክሮ አድንቀዋል።

Tags: Ovid Real estate
Previous Post

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እየተሰራ ያለውን የዲጂታላይዜሽን እና የሪፎርም ስራ ጎበኙ

Next Post

ለመምህራን 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ ተላለፉ

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

ላክስአዲስ ፕሮፐርቲስ ከማርቭለስ ሪል እስቴት ጋር ተፈራረመ
Sales & Marketing

ላክስአዲስ ፕሮፐርቲስ ከማርቭለስ ሪል እስቴት ጋር ተፈራረመ

November 3, 2026
ሜሪት ፕሮፐርቲስ አንደኛ ዓመቱን አስመልክቶ ለሰራተኞቹ የመኪና፣ የሱቅ እና የገንዘብ ሽልማቶችን አበረከተ
Sales & Marketing

ሜሪት ፕሮፐርቲስ አንደኛ ዓመቱን አስመልክቶ ለሰራተኞቹ የመኪና፣ የሱቅ እና የገንዘብ ሽልማቶችን አበረከተ

October 25, 2026
አማን ፕሮፐርቲስ ለዓመቱ ምርጥ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ የ20 ሚሊዮን ብር አፓርታማ ሊሸለም ነው
Sales & Marketing

አማን ፕሮፐርቲስ ለዓመቱ ምርጥ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ የ20 ሚሊዮን ብር አፓርታማ ሊሸለም ነው

October 16, 2026
Next Post
ለመምህራን 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ ተላለፉ

ለመምህራን 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ ተላለፉ

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent