• BetBegara.com
  • Buy
  • Rent
  • Sale
  • Services
  • Contact Us
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
Advertisement
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent
  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Betegna - ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights
No Result
View All Result
‎ሜሪት ፕሮፐርቲስ ለዲቦራ ፋውንዴሽን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሊገነባ ነው

‎ሜሪት ፕሮፐርቲስ ለዲቦራ ፋውንዴሽን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሊገነባ ነው

Betegna Team by Betegna Team
September 25, 2026
in Community & CSR
A A
0
0
SHARES
Share on FacebookShare on LinkedIn

ሜሪት ፕሮፐርቲስ ከዲቦራ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ከአእምሮ እድገት ውስንነት ጋር ለተወለዱ ህጻናት የሙያ ክህሎት ስልጠና የሚሰጥ አዲስ ወርክሾፕ ግንባታ ጀመረ።
‎
‎ዲቦራ ፋውንዴሽን ከአእምሮ እድገት ውስንነት ጋር ለተወለዱ ህጻናት ድጋፍና እንክብካቤ የሚሰጥ ተቋም ሲሆን፣ አዲሱ የሙያ ስልጠና ማዕከል ህጻናቱ አቅማቸውን እንዲያዳብሩ፣ ተሰጥኦዎቻቸውን እንዲያበለጽጉና የሙያ ክህሎት እንዲያገኙ ዕድል ይፈጥራል።
‎
‎በ344 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ የሚገነባው ማዕከሉ በአንድ ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ መታቀዱ ተገልጿል። በማዕከሉም በጥናት የተመረጡ 11 የሙያ ዘርፎች ላይ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን፣ ልብስ ስፌት፣ ጌጣጌጥ፣ ዳንቴልና ኤፖክሲ ሥራዎች ከሚሰጡት ስልጠናዎች መካከል ይገኛሉ።
‎
‎የስልጠና ዘርፎቹ የህጻናቱን አቅምና ደህንነት በጥናት ያገናዘቡ መሆናቸውን የገለጸው ሜሪት ፕሮፐርቲስ፣ ፕሮጀክቱ ህንፃ ከመገንባት ባለፈ ክህሎትን ለመገንባት፣ አቅምን ለማጎልበትና ለህጻናቱ የተሻለ የወደፊት ዕድል ለመፍጠር ያለመ መሆኑን አስታውቋል።
‎
‎ይህ ትብብር የሚመጣው ሜሪት ፕሮፐርቲስ “አንድ ዓመት፣ አንድ ራዕይ – ቀጣዩ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል የአንድ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን፣ ኩባንያው ባሳለፈው ዓመት ከ24 በላይ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች ሙሉ ወጪውን በመሸፈን እንዳስገነባ ተገልጿል።
‎
‎የዲቦራ ፋውንዴሽን ጋር የተጀመረው ይህ የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል በቀጣይ በህጻናቱ ክህሎት እድገትና ተሳትፎ ላይ ተጨባጭ ሚና እንዲኖረው የታቀደ ሲሆን፣ ሜሪት ፕሮፐርቲስም በቀጣይ የማህበራዊ ኃላፊነት ተግባራቱን እንደሚያጠናክር አስታውቋል።
‎
ምንጭ፦ Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

Tags: Diborah FoundationMerit Propertiesዲቦራ ፋውንዴሽን
Previous Post

ቢንያም ያዕቆብ በአኮያ ፕሮፐርቲስ አዲስ ኃላፊነት እንደተረከቡ ገለጹ

Next Post

በስምንት ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞዬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን ለመሸጥ የቻልኩበት ሚስጥር

Betegna Team

Betegna Team

Betegna - ቤተኛ, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

ተዛማጅ ጽሑፎች

የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ
Community & CSR

የ2018 ዓ.ም የቅን ልቦች ሜሪት ፕሮፐርቲስ ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

October 23, 2026
የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ
Community & CSR

የአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰን የሕይወት ጉዞና የጥበብ ሥራዎች የሚዳስስ መጽሐፍ በካቮድ ኮሜርሻል ሪል እስቴት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተመረቀ

October 20, 2026
ከግንባታ ባሻገር ለሕይወት፡ የባማኮን ሪል እስቴት ሠራተኞች ያደረጉት አርአያነት ያለው የደም ልገሳ
Community & CSR

ከግንባታ ባሻገር ለሕይወት፡ የባማኮን ሪል እስቴት ሠራተኞች ያደረጉት አርአያነት ያለው የደም ልገሳ

October 12, 2026
Next Post
ተሾመ ግርማ በቴምር ፕሮፐርቲስ የሽያጭና ማርኬቲንግ ሥራ አስኪያጅ፤ ቀደም ሲል የሀሞና መስራችና በአያት ሪል እስቴት የሽያጭ ሰራተኛ

በስምንት ዓመታት የሪል እስቴት ጉዞዬ ከ1,000 በላይ ቤቶችን ለመሸጥ የቻልኩበት ሚስጥር

  • Trending
  • Comments
  • Latest
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

April 23, 2024
ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

April 6, 2024
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

April 3, 2024
የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

April 22, 2024
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

August 18, 2023
Home pic

ቤት ለሚገዙ እና ለሚሸጡ አካላት ማሳሰቢያ ተሰጠ

0
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ውይይት አደረገ!

0
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀበትን የገርጂ መኖሪያ መንደር ፕሮጀክት ሊያስመርቅ ነው

0
ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

ባለ 9 ወለል ህንፃ በተጀመረ በ69ኛ ቀኑ ተጠናቀቀ!!

0
ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

0
የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር የ7% የብድር ወለድ ጥያቄ በባለሙያዎች መካከል ያስነሳው ክርክር

November 18, 2026
በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

በጋዜቦ አደባባይ አካባቢ በግንባታ ሂደት ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ የወደቁ ሦስት ሠራተኞች ሕይወታቸውን አጡ

November 14, 2026
በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በ5 ዓመታት ቤቶችን ገንብተን ለማስረከብ የገባነውን ቃል በተግባር ለማረጋገጥ እየተጋን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 13, 2026
የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

የ1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ምዕራፍ ተሸጋግሯል

November 12, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባክ ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

November 11, 2026

ብዙ የተነበቡ

  • የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ 721/2004

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ በድጋሚ ማሻሻያ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የመሬት ልማትና አስተዳር ደንብ ቁጥር 163/2016

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ስለ ሪል እስቴት ምን ያውቃሉ?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Categories

  • Community & CSR (28)
  • Construction & Projects (29)
  • Construction Material Supply (9)
  • Design & Innovation (18)
    • Architecture (2)
    • Technology (14)
  • Global (4)
  • Insights & Profiles (20)
  • Legal Updates (89)
    • Community Complaints (8)
    • Corruption (ሙስና) (2)
    • Directives (መመሪያዎች) (1)
    • Proclamations (አዋጅ) (7)
    • Regulations (ደንብ) (2)
  • Mortgages & Finance (14)
  • Property Handover (16)
  • Public Housing (71)
  • Real Estate Guides (13)
    • Buying Guide (3)
    • Knowledge Base (1)
    • Renting Guide (2)
    • Selling Guide (7)
  • Sales & Marketing (67)
  • Tenders & Bids (60)
    • Land Lease (29)
    • Request for EOI (1)
  • Home
  • Guides
  • Mortgage
  • Highlights
  • Legal Updates
  • Tenders & Bids
Betegna Logo Footer

Betegna – ቤተኛ, powered by Betbegara.com, is a media platform that focuses on Ethiopian housing and real estate news, developments, technology, policies, and lifestyle.

© 2026 Betegna – ቤተኛ | Ethiopian Housing and Real Estate News & Insights

  • Home
  • Guides
    • Buying Guide
    • Renting Guide
    • Selling Guide
    • Knowledge Base
  • Mortgage
  • Technology
  • Legal
    • Proclamations (አዋጅ)
    • Regulations (ደንብ)
    • Directives (መመሪያዎች)
    • Community Complaints
    • Corruption (ሙስና)
  • Tender
    • Auction (ሐራጅ)
    • Land Lease (የመሬት ሊዝ)
    • Request for EOI
  • Project Highlight
  • More
    • Community & CSR
    • Construction & Projects
    • Construction Material Supply
    • Design & Innovation
    • Public Housing
    • Insights & Profiles
    • Sales & Marketing
    • Property Handover
    • Global
    • Contact Us
No Result
View All Result
Sell, Buy, Rent