የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በውጭ ምንዛሪ ተመን ለመኖሪያ ወይም ለገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና በዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት- ሜክሲኮ ከፌዴራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት አጠገብ
ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት- ቄራ ሠነዶች ማረጋገጫ አጠገብ
ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት- መስቀል ፍላዎር አይሻ መስጊድ አጠገብ
ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት- 6 ኪሎ ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፊት ለፊት
ልዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት- ከኢሲኤ (ECA) አጠገብ
እንዲሁም ለገሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በአካል ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0910-48-59-48 ወይም 0922-98-76-33 ወይም 0922-49-18-85 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዌብሳይት / website www.fhc.gov.et
ፖ.ሣ.ቁ P.O. Box 299
ፋክስ ቁጥር፡ 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46
ምንጭ:- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን


















