Legal Updates

Latest updates on real estate laws, regulations, proclamations, and crime & justice matters in Ethiopia.

በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ግንባታ እንዲጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ 20/80 እና...

Read moreDetails

ጫኝ እና አውራጆች ከባለንብረቱ ፍላጎት ውጪ የማንኛውንም ሰው ዕቃ ማውረድም ይሁን ማጓጓዝ አይችሉም ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም የጋራ መኖርያ ቤቶች፣ ሪልስቴቶች እና የማኅበር ቤቶች በብዛት በሚገኙባቸው የተለያዩ አካባቢዎች የተደራጁ ጫኝ እና አውራጆች ነዋሪዎችን ለእንግልት እና ምሬት ሲዳርጉ መቆየታቸው...

Read moreDetails

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን ይወስናሉ። በ1968 ዓ.ም. የወጣውን የቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ይሻራል።ከተሞች ለዓመታዊ የካፒታል ወጪ (የልማት ወጪ) ፍላጎታቸው...

Read moreDetails
Page 8 of 8 1 7 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest