Public Housing

Coverage of government development programs, Federal Housing Corporation projects, condominium schemes, joint ventures, official policy updates, and government initiatives expanding housing access.

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ዳሽን ባንክ ለጆይንት ቬንቸር ኢንቨትመንት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚያከናውናቸው ሰፊ የቤት ልማትና የመሰረተ ልማት ግንባታዎች አስተማማኝ የፋይናንስ አቅርቦት ለመፍጠር የሚያስችለውን ታላቅ የትብብር ስምምነት ከዳሽን ባንክ ጋር ተፈራረመ። የስምምነት ሰነዱ በፌዴራል...

Read moreDetails

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመርካቶ የ2,500 የንግድ ሱቆች ግንባታ አስጀመረ፤ 399 ሱቆችን አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመርካቶ ጣና ገበያ አካባቢ 2,500 ዘመናዊ የንግድ ሱቆች የሚገነቡበትን ታላቅ ፕሮጀክት በይፋ ያስጀመረ ሲሆን፣ በአዳራሽ ገበያ አካባቢ በ3 ወራት ውስጥ የተገነቡ 399...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ መደረጉ በመምህራን ዘንድ ቅሬታ ፈጠረ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ከዚህ ቀደም ከነበረበት 35 ሺህ ብር ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ መደረጉ...

Read moreDetails

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮች “የኮርፖሬት አንተርፕረነርሽፕ እና ኢኖቬሽን” የአቅም ግንባታ ስልጠና ጀመረ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ለውጡን መነሻ አድርጎ ባካሄደው ተቋማዊ ሪፎርም ኮርፖሬሽኑ ትርፋማና ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት ያለው ተቋም እንዲሆን አስችሎታል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በተቋማዊ ሪፎርም ያገኛቸውን ስኬቶች ለማስቀጠል...

Read moreDetails

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና IFC የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና IFC የመጀመሪያውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር...

Read moreDetails

በአዲስ አበባ በቀጣዮቹ 5 ዓመታት በየዓመቱ 100 ሺህ የመኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ባለፉት አምስት ዓመታት ባከናወናቸው ሁለገብ የቤት ልማት ስራዎች ከ496 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት መቻሉን አስታወቀ፡፡ ቢሮው...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ካቢኔ ለመሬት ዘርፍ አቶ መላኩ ታምሩን ሾመ

አብዛኛውን የከተማውን ክፍል የሸፈነው የኮሪደር ልማት ከተካሄደ በኋላ፣ አዲስ አበባ ለታላላቅ ከበርቴዎች የሚሆኑ ግንባር ቦታዎችን ማምረት ጀምራለች። እነዚህ ቦታዎች በዋዛ አይገኙም። የተጠና ፕሮጀክት ያዘጋጀና አስተማማኝ...

Read moreDetails
Page 2 of 8 1 2 3 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest