Tenders & Bids

Information on property auctions, land leases, RFPs, EOIs, and tender results in Ethiopia’s real estate market.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የጨረታ ማራዘሚያ

4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ አዋጅ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 545 የመኖሪያ ቤቶች ለጨረታ አቀረበ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለአስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማውጣቱን አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ልደታ፣ በጉለሌ እና...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች

በሶስተኛው ዙር ሁለተኛ የወጣችሁ ተጫራቾች ከጷጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሊዝ ውል እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር የያዘ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ...

Read moreDetails

በፒያሳ በኮሪደር ልማት ለጸዱ ቦታዎች በካሬ ሜትር እስከ 268 ሺህ ብር የሊዝ ጨረታ ዋጋ ቀረበ 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ በፒያሳ አካባቢ ላጸዳቸው ሶስት ቦታዎች፤ በካሬሜትር እስከ 268 ሺህ ብር ድረስ የመሬት ሊዝ ዋጋ ቀረበባቸው። የመሬት...

Read moreDetails

የንግድ ቦታ ኪራይ ቅድሚያ ፍላጎትን ለማወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፒያሳ ከአድዋ መታሰቢያ ፊት ለፊት የሚገኘውንና የኤሌክትሪክ ህንፃ በመባል የሚታወቀውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የነበረውን ህንጻ ከዚህ በፊት ፒያሳ አካባቢ የተለያዩ...

Read moreDetails

በኮሪደር ልማት ምክንያት የፈረሱ ተጨማሪ ቦታዎች ለጨረታ ቀረቡ: 3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች

ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች ውል እንዲዋዋሉ ስለመጠየቅ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ  አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም  አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 2ተኛው የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ...

Read moreDetails
Page 5 of 6 1 … 4 5 6
  • Trending
  • Comments
  • Latest