Tenders & Bids

Information on property auctions, land leases, RFPs, EOIs, and tender results in Ethiopia’s real estate market.

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሽያጭ ያቀረባቸውን ቤቶች የጨረታ መክፈቻ ጊዜው መራዘሙን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ያስገነቧቸውን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላለፍ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ እንደሚገኝ...

Read moreDetails

ለጨረታ የቀረቡትን ቤቶች የጨረታ ሂደት ዲጂታላይዝ ለማድረግ እንዲያስችል ታልሞ የለማው ሲስተም ተገመገመ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያስገነቧቸውና ለሕብረተሰቡ በሽያጭ እንዲተላለፉ የጨረታ ሰነድ እየተሸጠባቸው የሚገኙትን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶች የጨረታ ሂደት ግልፅ፣ተዓማኒና...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለሽያጭ ማቅረቡን ገለጸ

የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት እንደገለጹት በአዲስ አበባ የነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ከአቅርቦቱ አንፃር በቂ አይደለም። የቤት ፍላጎቱን ለማሟላትም ኮርፖሬሽኑ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በቢሮው የለማ መሬት ማስተላለፍ ቡድን አስተባባሪ አቶ...

Read moreDetails
Page 6 of 6 1 5 6
  • Trending
  • Comments
  • Latest