Tenders & Bids

Information on property auctions, land leases, RFPs, EOIs, and tender results in Ethiopia’s real estate market.

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ6ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: የንግድ ቤቶች መገኛ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክ/ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀዉ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች ላይ የሚገኙ 1,735 የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስተላለፍ እንደሚፈልግ ማሳወቁ ይታወሳል።...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ6ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ ጨረታ: ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ተገንብተው በተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ ህንጻዎች ላይ የሚገኙ 1,735 ንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፣ በንፋስ...

Read moreDetails

የፐርፐዝ ብላክ ንብረቶች ለሐራጅ ጨረታ ቀረቡ

ፐርፕዝ ብላክ ኢትኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘው ድርጅት በዋስትና ያስያዛቸው ንብረቶች ለሐረጅ ጨረታ ቀረቡ፡፡ ብርሃን ባንክ አስክሲዮን ማኅበር ማስታወቂያ ያወጣባቸው ንብረቶች፣ ድርጅቱ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ፕሮግራም

በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ፕሮግራም በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቅጥር ግቢ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሲካሄድ የዋለው...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስተካከያ

የቦታ ስፋት፣የአቅም ማሳያ ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እና የሕንፃ ከፍታ ማስተካከያ ተደረገባቸዉቦታዎች ዝርዝር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የጨረታ ማራዘሚያ እና ማስተካከያ

የ5ኛዉ ዙር መሬት ሊዝ ጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፤ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: ማስታወቂያ

ለ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ከ300 በላይ ቦታዎች ተዘጋጅቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የህብረተሰቡን የመሬት ፍላጐት ለማሟላት ተከታታይ የመሬት ሊዝ ጨረታ...

Read moreDetails

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ: የአሸናፊዎች ዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ...

Read moreDetails
Page 4 of 6 1 … 3 4 5 6
  • Trending
  • Comments
  • Latest