የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ ከተማ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ።
ለመረጃ ያህል፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወሳል።
አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሽያጭ ያቀረባቸውን ቤቶች የጨረታ መክፈቻ ጊዜው መራዘሙን አስታወቀ
ሙሉ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር እና ተያያዥ መረጃዎች ከዚህ በታች ተያይዟል።


















